ብሪክስ ለኢትዮጵያ ማዕድናት ሰፊ ገበያ እንደሚሆን እንጠብቃለን - የማዕድን ሚኒስትር

ሰብስክራይብ

ብሪክስ ለኢትዮጵያ ማዕድናት ሰፊ ገበያ እንደሚሆን እንጠብቃለን - የማዕድን ሚኒስትር

ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ምርጥ የማዕድን መዳረሻ ሀገራት አንዷ ለመሆን እየሠራች መሆኑን ሚኒስትሩ ኢ/ር ሃብታሙ ተገኝ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

ሀገሪቱ በዘርፉ ስትራቴጂክ የሆኑ ሐብቶች ፍላጎቷን ከመመለስ ባሻገር የማዕድን ኤክስፖርት አቅሟን እያሳደገች መሆኑንም አንስተዋል።

"በጣም ወሳኝ ማዕድናት አሉን። ብሪክስ ውስጥ ለኢትዮጵያ ማዕድናት ያለውን ከፍተኛ ገበያ እና ፍላጎት ለመጠቀmም እየሠራን ነው" ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0