https://amh.sputniknews.africa
ሩሲያ ለዩክሬን እንዲዋጉ የተመለመሉ የደቡብ አፍሪካ ዜጎች ሰለመኖራቸው መረጃው የላትም - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
ሩሲያ ለዩክሬን እንዲዋጉ የተመለመሉ የደቡብ አፍሪካ ዜጎች ሰለመኖራቸው መረጃው የላትም - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ ለዩክሬን እንዲዋጉ የተመለመሉ የደቡብ አፍሪካ ዜጎች ሰለመኖራቸው መረጃው የላትም - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርሞስኮ በዚህ ጉዳይ ዙሪያ ከደቡብ አፍሪካ ምንም አይነት ይፋዊ ጥያቄ አልደረሳትም ሲሉ የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ... 14.11.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-11-14T18:03+0300
2025-11-14T18:03+0300
2025-11-14T18:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/0e/2188300_0:42:800:492_1920x0_80_0_0_0c3d604546ac2713f2eee012f28034a9.jpg
ሩሲያ ለዩክሬን እንዲዋጉ የተመለመሉ የደቡብ አፍሪካ ዜጎች ሰለመኖራቸው መረጃው የላትም - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርሞስኮ በዚህ ጉዳይ ዙሪያ ከደቡብ አፍሪካ ምንም አይነት ይፋዊ ጥያቄ አልደረሳትም ሲሉ የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ ተናግረዋል፡፡“ከፕሪቶሪያ እንዲህ ያለ ጥያቄ ወይም አቤቱታ ከቀረበልን፤ በሩሲያ እና በደቡብ አፍሪካ መካከል ባለው ስልታዊ አጋርነት መንፈስ እና በተቀመጠው አሠራር መሠረት ለመመርመር ዝግጁ እንሆናለን።” የደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ሀገራቸው ዩክሬን ውስጥ "ቅጥረኛ ኃይሎችን እንዲቀላቀሉ ተታለው" የሄዱ እና እገዛ እንዲደረግላቸው የጠየቁ 17 ዜጎችን ለማስመለስ እየሞከረች መሆኗን ባሳለፍነው ሳምንት ገልጸዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/0e/2188300_45:0:756:533_1920x0_80_0_0_45381b48a72b8ddf8ac43b2fdf357f6f.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሩሲያ ለዩክሬን እንዲዋጉ የተመለመሉ የደቡብ አፍሪካ ዜጎች ሰለመኖራቸው መረጃው የላትም - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
18:03 14.11.2025 (የተሻሻለ: 18:04 14.11.2025) ሩሲያ ለዩክሬን እንዲዋጉ የተመለመሉ የደቡብ አፍሪካ ዜጎች ሰለመኖራቸው መረጃው የላትም - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
ሞስኮ በዚህ ጉዳይ ዙሪያ ከደቡብ አፍሪካ ምንም አይነት ይፋዊ ጥያቄ አልደረሳትም ሲሉ የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ ተናግረዋል፡፡
“ከፕሪቶሪያ እንዲህ ያለ ጥያቄ ወይም አቤቱታ ከቀረበልን፤ በሩሲያ እና በደቡብ አፍሪካ መካከል ባለው ስልታዊ አጋርነት መንፈስ እና በተቀመጠው አሠራር መሠረት ለመመርመር ዝግጁ እንሆናለን።”
የደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ሀገራቸው ዩክሬን ውስጥ "ቅጥረኛ ኃይሎችን እንዲቀላቀሉ ተታለው" የሄዱ እና እገዛ እንዲደረግላቸው የጠየቁ 17 ዜጎችን ለማስመለስ እየሞከረች መሆኗን ባሳለፍነው ሳምንት ገልጸዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X