https://amh.sputniknews.africa
የምዕራባውያን ኃይሎች በአሸባሪ ቡድኖች አማካኝነት የውክልና ጦርነት ከፍተዋል ሲሉ የማሊ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከሰሱ
የምዕራባውያን ኃይሎች በአሸባሪ ቡድኖች አማካኝነት የውክልና ጦርነት ከፍተዋል ሲሉ የማሊ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከሰሱ
Sputnik አፍሪካ
የምዕራባውያን ኃይሎች በአሸባሪ ቡድኖች አማካኝነት የውክልና ጦርነት ከፍተዋል ሲሉ የማሊ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከሰሱ“የእኛ ሕዝቦች ሴራውን ያውቃሉ፣ ጨዋታውን ተገንዘበዋል ደግሞም አይሞኙም፤ እንዲሁ የአሸባሪ ቡድኖችን ብቻ እየገጠመን ነው ብለን ማሰብ... 14.11.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-11-14T17:13+0300
2025-11-14T17:13+0300
2025-11-14T17:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/0e/2188087_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_6144d356618750b052e35af44535ba5e.jpg
የምዕራባውያን ኃይሎች በአሸባሪ ቡድኖች አማካኝነት የውክልና ጦርነት ከፍተዋል ሲሉ የማሊ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከሰሱ“የእኛ ሕዝቦች ሴራውን ያውቃሉ፣ ጨዋታውን ተገንዘበዋል ደግሞም አይሞኙም፤ እንዲሁ የአሸባሪ ቡድኖችን ብቻ እየገጠመን ነው ብለን ማሰብ የለብንም" ሲሉ አብዱላዬ ዲዮፕ በባማኮ እየተካሄደ ከሚገኘው የባማኮ የመከላከያ አውደ ርዕይ ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡ “እንዳይመስላችሁ፤ ይህ የውክልና ጦርነት ነው፤ ፈሪ እና በቀጥታ ሊገጥሙን የማይችሉ የተወሰኑ ኃይሎች በአሸባሪ ቡድኖች እና ባልተመጣጠኑ ኃይሎች አማካኝነት እኛን ለመዋጋት እየሞከሩ ነው" ሲሉ ግምገማቸውን በግልፅ አስቀምጠዋል፡፡ ሚኒስትሩ በመጨረሻም፤ "በበሩ መግባት ሲያቅታቸው በመስኮት በኩል ሾልከው ለመግባት እየሞከሩ ነው" ሲሉ አጠቃለዋል፡፡በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የምዕራባውያን ኃይሎች በአሸባሪ ቡድኖች አማካኝነት የውክልና ጦርነት ከፍተዋል ሲሉ የማሊ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከሰሱ
Sputnik አፍሪካ
የምዕራባውያን ኃይሎች በአሸባሪ ቡድኖች አማካኝነት የውክልና ጦርነት ከፍተዋል ሲሉ የማሊ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከሰሱ
2025-11-14T17:13+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/0e/2188087_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_ac35e8c3318849017864ea3e6433bf8a.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የምዕራባውያን ኃይሎች በአሸባሪ ቡድኖች አማካኝነት የውክልና ጦርነት ከፍተዋል ሲሉ የማሊ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከሰሱ
17:13 14.11.2025 (የተሻሻለ: 17:14 14.11.2025) የምዕራባውያን ኃይሎች በአሸባሪ ቡድኖች አማካኝነት የውክልና ጦርነት ከፍተዋል ሲሉ የማሊ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከሰሱ
“የእኛ ሕዝቦች ሴራውን ያውቃሉ፣ ጨዋታውን ተገንዘበዋል ደግሞም አይሞኙም፤ እንዲሁ የአሸባሪ ቡድኖችን ብቻ እየገጠመን ነው ብለን ማሰብ የለብንም" ሲሉ አብዱላዬ ዲዮፕ በባማኮ እየተካሄደ ከሚገኘው የባማኮ የመከላከያ አውደ ርዕይ ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
“እንዳይመስላችሁ፤ ይህ የውክልና ጦርነት ነው፤ ፈሪ እና በቀጥታ ሊገጥሙን የማይችሉ የተወሰኑ ኃይሎች በአሸባሪ ቡድኖች እና ባልተመጣጠኑ ኃይሎች አማካኝነት እኛን ለመዋጋት እየሞከሩ ነው" ሲሉ ግምገማቸውን በግልፅ አስቀምጠዋል፡፡
ሚኒስትሩ በመጨረሻም፤ "በበሩ መግባት ሲያቅታቸው በመስኮት በኩል ሾልከው ለመግባት እየሞከሩ ነው" ሲሉ አጠቃለዋል፡፡
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X