https://amh.sputniknews.africa
በማሊ ካለው የሽብርተኞች ጥቃት ጀርባ ፓሪስ አለችበት - የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ
በማሊ ካለው የሽብርተኞች ጥቃት ጀርባ ፓሪስ አለችበት - የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ
Sputnik አፍሪካ
በማሊ ካለው የሽብርተኞች ጥቃት ጀርባ ፓሪስ አለችበት - የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ከባማኮ ቅርብ ርቀት ላይ የሚገኙ የሽብር ቡድኖች በደንብ የታጠቁ ናቸው፤ በዚህ ውስጥ ደግሞ የፈረንሳይ ተሳትፎ አለ ሲሉ አብዱላዬ ዲዮፕ በባማኮ እየተካሄደ ከሚገኘው... 14.11.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-11-14T15:55+0300
2025-11-14T15:55+0300
2025-11-14T16:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/0e/2187424_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_67993dfab3a2080622e1914c871b9929.jpg
በማሊ ካለው የሽብርተኞች ጥቃት ጀርባ ፓሪስ አለችበት - የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ከባማኮ ቅርብ ርቀት ላይ የሚገኙ የሽብር ቡድኖች በደንብ የታጠቁ ናቸው፤ በዚህ ውስጥ ደግሞ የፈረንሳይ ተሳትፎ አለ ሲሉ አብዱላዬ ዲዮፕ በባማኮ እየተካሄደ ከሚገኘው የመከላከያ እና ደህንነት አውደ ርዕይ ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡“ትናንትና የፈረንሳይ የደህንነት ኃላፊ የሽብር ቡድኖች ባማኮን ይቆጣጠራሉ ብለው እንደማያምኑ ሲናገሩ በቴሌቪዥን ተመልክቻቸዋለው፡፡ [...] ባማኮን መቆጣጠር ፍላጎታቸው እንዳልሆነም አስታውቀዋል፡፡ እኛም እንጠይቃለን፤ ስለዚህ ፍላጎታቸውንም ታውቃላችሁ እንዴ? እንዴት ዓላማቸውን ልታውቁ ቻላቸሁ? ይህንን ዓላማ የሰጣችኋቸው እናንተ ናችሁ? እናንተ ናችሁ የምታዟቸው?’” በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በማሊ ካለው የሽብርተኞች ጥቃት ጀርባ ፓሪስ አለችበት - የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ
Sputnik አፍሪካ
በማሊ ካለው የሽብርተኞች ጥቃት ጀርባ ፓሪስ አለችበት - የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ
2025-11-14T15:55+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/0e/2187424_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_95f6a8e23933982331e7238926a8c668.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በማሊ ካለው የሽብርተኞች ጥቃት ጀርባ ፓሪስ አለችበት - የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ
15:55 14.11.2025 (የተሻሻለ: 16:04 14.11.2025) በማሊ ካለው የሽብርተኞች ጥቃት ጀርባ ፓሪስ አለችበት - የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ
ከባማኮ ቅርብ ርቀት ላይ የሚገኙ የሽብር ቡድኖች በደንብ የታጠቁ ናቸው፤ በዚህ ውስጥ ደግሞ የፈረንሳይ ተሳትፎ አለ ሲሉ አብዱላዬ ዲዮፕ በባማኮ እየተካሄደ ከሚገኘው የመከላከያ እና ደህንነት አውደ ርዕይ ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
“ትናንትና የፈረንሳይ የደህንነት ኃላፊ የሽብር ቡድኖች ባማኮን ይቆጣጠራሉ ብለው እንደማያምኑ ሲናገሩ በቴሌቪዥን ተመልክቻቸዋለው፡፡ [...] ባማኮን መቆጣጠር ፍላጎታቸው እንዳልሆነም አስታውቀዋል፡፡ እኛም እንጠይቃለን፤ ስለዚህ ፍላጎታቸውንም ታውቃላችሁ እንዴ? እንዴት ዓላማቸውን ልታውቁ ቻላቸሁ? ይህንን ዓላማ የሰጣችኋቸው እናንተ ናችሁ? እናንተ ናችሁ የምታዟቸው?’”
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X