በኢትዮጵያ እና ግብፅ መካከል የተፈጠረውን ውጥረት ለማርገብ ሩሲያ እና ቻይና ታላቅ ሚና ሊጫወቱ ይችላሉ - የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት

ሰብስክራይብ

በኢትዮጵያ እና ግብፅ መካከል የተፈጠረውን ውጥረት ለማርገብ ሩሲያ እና ቻይና ታላቅ ሚና ሊጫወቱ ይችላሉ - የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት

ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቁን ተከትሎ እየተካረረ የመጣው የኢትዮጵያ እና ግብፅ ፍጥጫ ዲፕሎማሲያዊ መፍትሄ እንደሚያሻው የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ጃፋር በድሩ ተናግረዋል።

"ሕዳሴ የቀጣናዊ ውሕደት ምንጭ ቢሆንም በግብፅ ዘንድ እንደ ፉክክር፣ ጠላትነት እና የግጭት መንሻ ሆኖ ታይቷል። ስለዚህም ውጥረቱን በሰላማዊ መንገድ መፍታት ይገባል" ብለዋል።

ዋና ዳይሬክተሩ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ፤ ንግግር ልማት የውጥረት ሳይሆን የትብብር ምንጭ መሆን የሚችልበትን የጋራ መረዳት ለመፍጠር እንደሚያግዝም አመላክተዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0