#viral | ቻይና የደረሰችበት አዲስ የከፍታ ጥግ

ሰብስክራይብ

#viral | ቻይና የደረሰችበት አዲስ የከፍታ ጥግ

ቻይና አስገራሚ 91 ሜትር ከፍታ (የ30 ፎቅ ሕንፃ ያህል) ከፍታ መድረስ የሚችል መሰላል የተገጠመለት የእሳት አደጋ መከላከያ መኪና ሰርታለች። ባለ አምስት ዘንግ ዲዛይኑ መኪና በአስቸጋሪ ከፍታዎች ላይ ትክክለኛ እና ቀልጣፋ የነፍስ ማዳን ስራዎችን ለመስራት ያስችላል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0