https://amh.sputniknews.africa
የቅኝ ግዛት የመሬት ፖሊሲዎች አፍሪካን ለድህነት ዳርገዋል - በናይጄሪያ የባንጋ ሕዝብ ንጉሥ
የቅኝ ግዛት የመሬት ፖሊሲዎች አፍሪካን ለድህነት ዳርገዋል - በናይጄሪያ የባንጋ ሕዝብ ንጉሥ
Sputnik አፍሪካ
የቅኝ ግዛት የመሬት ፖሊሲዎች አፍሪካን ለድህነት ዳርገዋል - በናይጄሪያ የባንጋ ሕዝብ ንጉሥ ሱአኑ ባሪዳም፣ ወራሪዎች በአኅጉሪቱ ሕዝቦች ላይ የፈጸሙት የመሬት ነጠቃ ዓለም ላይ ከታዩ ግፎች ሁሉ አስከፊው መሆኑን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። "እኚህ... 12.11.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-11-12T17:26+0300
2025-11-12T17:26+0300
2025-11-12T17:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/0c/2167282_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_6f18660abd6b2beef40d3564acf05417.jpg
የቅኝ ግዛት የመሬት ፖሊሲዎች አፍሪካን ለድህነት ዳርገዋል - በናይጄሪያ የባንጋ ሕዝብ ንጉሥ ሱአኑ ባሪዳም፣ ወራሪዎች በአኅጉሪቱ ሕዝቦች ላይ የፈጸሙት የመሬት ነጠቃ ዓለም ላይ ከታዩ ግፎች ሁሉ አስከፊው መሆኑን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። "እኚህ ፕሊሲዎች ለአፍሪካዊያን ሕይወት የሆነውን መሬት ነጥቀዋል። አሁን የቅኝ ገዢዎችን ፊት እየተመለከትን መብታችን ተወስዶ እንደነበር የምንናገርበት እና ህልውናችንን የምናስመልስበት ጊዜ ነው።" ብለዋል። የባንጋ ሕዝብ ንጉሥ በአዲስ አበበ የተካሄደው 6ኛው የመሬት ፖሊሲ በአፍሪካ ጉባኤ፣ ይህን የፍትሐዊነት ጥያቄ ለመመለስ በሚደረገው ጥረት ውስጥ ያለውን እገዛም አንስተዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የቅኝ ግዛት የመሬት ፖሊሲዎች አፍሪካን ለድህነት ዳርገዋል - በናይጄሪያ የባንጋ ሕዝብ ንጉሥ
Sputnik አፍሪካ
የቅኝ ግዛት የመሬት ፖሊሲዎች አፍሪካን ለድህነት ዳርገዋል - በናይጄሪያ የባንጋ ሕዝብ ንጉሥ
2025-11-12T17:26+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/0c/2167282_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_4a071832ae24e536f3db49741d8666da.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የቅኝ ግዛት የመሬት ፖሊሲዎች አፍሪካን ለድህነት ዳርገዋል - በናይጄሪያ የባንጋ ሕዝብ ንጉሥ
17:26 12.11.2025 (የተሻሻለ: 17:34 12.11.2025) የቅኝ ግዛት የመሬት ፖሊሲዎች አፍሪካን ለድህነት ዳርገዋል - በናይጄሪያ የባንጋ ሕዝብ ንጉሥ
ሱአኑ ባሪዳም፣ ወራሪዎች በአኅጉሪቱ ሕዝቦች ላይ የፈጸሙት የመሬት ነጠቃ ዓለም ላይ ከታዩ ግፎች ሁሉ አስከፊው መሆኑን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
"እኚህ ፕሊሲዎች ለአፍሪካዊያን ሕይወት የሆነውን መሬት ነጥቀዋል። አሁን የቅኝ ገዢዎችን ፊት እየተመለከትን መብታችን ተወስዶ እንደነበር የምንናገርበት እና ህልውናችንን የምናስመልስበት ጊዜ ነው።" ብለዋል።
የባንጋ ሕዝብ ንጉሥ በአዲስ አበበ የተካሄደው 6ኛው የመሬት ፖሊሲ በአፍሪካ ጉባኤ፣ ይህን የፍትሐዊነት ጥያቄ ለመመለስ በሚደረገው ጥረት ውስጥ ያለውን እገዛም አንስተዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X