በኢትዮጵያ የክትመት ምጣኔ በየዓመቱ 5.4 በመቶ እያደገ መሆኑን የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር አስታወቀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበኢትዮጵያ የክትመት ምጣኔ በየዓመቱ 5
በኢትዮጵያ የክትመት ምጣኔ በየዓመቱ 5 - Sputnik አፍሪካ, 1920, 12.11.2025
ሰብስክራይብ

በኢትዮጵያ የክትመት ምጣኔ በየዓመቱ 5.4 በመቶ እያደገ መሆኑን የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር አስታወቀ

በሚቀጥሉት 30 እና 40 ዓመታት ከሀገሪቱ ህዝብ ከ50 በመቶ በላይ የሚሆነው በከተማ ይኖራል ተብሎ ይገመታል ሲሉ ሚኒስትሯ ጫልቱ ሳኒ ተናግረዋል፡፡

በአሁኑ ሰዓት ከ73 ከተሞች በላይ በኮሪደር ልማት እየተሳተፉ እንደሆነና ይህም ከተሞች የራሳቸውን የገቢ አቅም ለማሳደግና ለዜጎች የሥራ ዕድል የሚፈጥሩበትን ምቹ ሁኔታ እየፈጠረላቸው እንደሆነ ገልጸዋል፡፡

መንግሥት ከተሞችን የድህነት፣ የመልካም አስተዳደር እጦትና የሥራ አጥነት ማሳያ ሳይሆን፤ የብልጽግና ማሳያ እናደርጋቸዋለን ብሎ  አቅዶ እየሠራ ይገኛል ሲሉ 10ኛውን የከተሞች ፎረም አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ ለሚዲያዎች ተናግረዋል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0