#viral | አዲስ የተወለደው የጉማሬ ግልገል በበርሊን መካነ-አራዊት የመጀመሪያው የውሃ ውስጥ ቆይታ

ሰብስክራይብ

#viral  | አዲስ የተወለደው የጉማሬ ግልገል በበርሊን መካነ-አራዊት የመጀመሪያው የውሃ ውስጥ ቆይታ

  ይህ አዲስ ዋናተኛ ውኃውን ወድዶታል፤ ነገር ግን ከውኃው መውጣት ፈተና ሆኖበታል!

ናላ ተብላ የምትጠራው የገልገሉ ጉማሬ እናት ለዋና የሚረዳውን ግፊት በመስጠት ግልገሉ በመጨረሻ ሊወጣ ችሏል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0