https://amh.sputniknews.africa
የጌትስ የግብርና ድጋፍ የአፍሪካን የተፈጥሮ ኃብቶች ዒላማ ያደረገ ነው - የማሊው ባለሙያ
የጌትስ የግብርና ድጋፍ የአፍሪካን የተፈጥሮ ኃብቶች ዒላማ ያደረገ ነው - የማሊው ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
የጌትስ የግብርና ድጋፍ የአፍሪካን የተፈጥሮ ኃብቶች ዒላማ ያደረገ ነው - የማሊው ባለሙያ የጌትስ ፋውንዴሽን ገበሬዎችን ለመደገፍ 1.4 ቢሊዮን ዶላር መዋዕለ ንዋይ ለማፍሰስ ቢያቅድም፣ የአሜሪካዊው ቢሊየነር ዓላማ አጠያያቂ መሆኑን የማሊ መንግሥት... 11.11.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-11-11T18:42+0300
2025-11-11T18:42+0300
2025-11-11T19:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/0b/2151984_0:41:800:491_1920x0_80_0_0_4b4e9d1007865cc9c49ed79c2fb4f50c.jpg
የጌትስ የግብርና ድጋፍ የአፍሪካን የተፈጥሮ ኃብቶች ዒላማ ያደረገ ነው - የማሊው ባለሙያ የጌትስ ፋውንዴሽን ገበሬዎችን ለመደገፍ 1.4 ቢሊዮን ዶላር መዋዕለ ንዋይ ለማፍሰስ ቢያቅድም፣ የአሜሪካዊው ቢሊየነር ዓላማ አጠያያቂ መሆኑን የማሊ መንግሥት መልሶ ማቋቋም ድጋፍ ተልዕኮ የቀድሞ ኃላፊ ኦማር ኤምሲ ኮኔ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።“ትልቅ አደጋ አለ፤ የአፍሪካን ኃብት መቆጣጠር እና የአፍሪካውያንን የካርታ (የመሬት) ልየታ ምርመራ ማዘጋጀት ነው። እነዚህ የገንዘብ ድጋፎች የኬሚካል ምርቶችን ከመጠቀም ይልቅ በአፈር ጤና ካርታ አዘገጃጀት እና ረቂቅ ህዋሳትን በመጠቀም የሚከናወን የ"ባዮፈርትላይዜሽን" ቴክኖሎጂዎችን የገንዘብ ድጋፍ ያደርጋሉ።”ባለሙያው በልማት ዕርዳታ ላይ ጥገኛ መሆንን በተመለከተም አስጠንቅቀዋል፦“እኔ የምመርጠው፣ የማይቆጣጠሯቸውን ሞዴሎች ከመጫን ይልቅ አፍሪካውያን ከውስጥ ሆነው እራሳቸውን እንዲገነቡ መርዳት ነው። የልማት ድጋፍ አፍሪካውያንን ሳይሆን ምዕራባውያንን ሁሌም እንዲጠቅም ሆኖ የተቀመመ ነው።”በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/0b/2151984_46:0:754:531_1920x0_80_0_0_5a76c19ed83e88feea66fb8fbd4c014b.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የጌትስ የግብርና ድጋፍ የአፍሪካን የተፈጥሮ ኃብቶች ዒላማ ያደረገ ነው - የማሊው ባለሙያ
18:42 11.11.2025 (የተሻሻለ: 19:24 11.11.2025) የጌትስ የግብርና ድጋፍ የአፍሪካን የተፈጥሮ ኃብቶች ዒላማ ያደረገ ነው - የማሊው ባለሙያ
የጌትስ ፋውንዴሽን ገበሬዎችን ለመደገፍ 1.4 ቢሊዮን ዶላር መዋዕለ ንዋይ ለማፍሰስ ቢያቅድም፣ የአሜሪካዊው ቢሊየነር ዓላማ አጠያያቂ መሆኑን የማሊ መንግሥት መልሶ ማቋቋም ድጋፍ ተልዕኮ የቀድሞ ኃላፊ ኦማር ኤምሲ ኮኔ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
“ትልቅ አደጋ አለ፤ የአፍሪካን ኃብት መቆጣጠር እና የአፍሪካውያንን የካርታ (የመሬት) ልየታ ምርመራ ማዘጋጀት ነው። እነዚህ የገንዘብ ድጋፎች የኬሚካል ምርቶችን ከመጠቀም ይልቅ በአፈር ጤና ካርታ አዘገጃጀት እና ረቂቅ ህዋሳትን በመጠቀም የሚከናወን የ"ባዮፈርትላይዜሽን" ቴክኖሎጂዎችን የገንዘብ ድጋፍ ያደርጋሉ።”
ባለሙያው በልማት ዕርዳታ ላይ ጥገኛ መሆንን በተመለከተም አስጠንቅቀዋል፦
“እኔ የምመርጠው፣ የማይቆጣጠሯቸውን ሞዴሎች ከመጫን ይልቅ አፍሪካውያን ከውስጥ ሆነው እራሳቸውን እንዲገነቡ መርዳት ነው። የልማት ድጋፍ አፍሪካውያንን ሳይሆን ምዕራባውያንን ሁሌም እንዲጠቅም ሆኖ የተቀመመ ነው።”
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X