ሰው ሠራሽ አስተውሎት ለክፍለ ኢኮኖሚዎች ውጤታማነት ጉልህ አስተዋጽኦ አለው - የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የላቀ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት

ሰብስክራይብ

ሰው ሠራሽ አስተውሎት ለክፍለ ኢኮኖሚዎች ውጤታማነት ጉልህ አስተዋጽኦ አለው - የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የላቀ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት

ጥራት እና ምርታማነትን ለማሳደግ ሰው ሠራሽ አስተውሎትን በተለያዩ ዘርፎች ውስጥ ማካተት ቁልፍ ጉዳይ መሆኑን የኢንስቲትዩቱ ዳይሬክተር ኑርልኝ ተፈራ (ፕ/ር) ይናገራሉ።

"ለምሳሌ በግብርው ዘርፍ ሰው ሠራሽ አስተውሎትን ለምርታማነት ፈተና የሆኑ የተባይ አይነቶችን ለመለየት እንዲሁም የማዳበሪያ እና ፀረ-ተባይ መድኃኒቶች ውጤታማነትን ለመከታተል ያግዛል።" ብለዋል።

ኑርልኝ ተፈራ (ፕ/ር) ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ፣ ቴክኖሎጂው በአምራች ዘርፉ ላይም የጥራት ጉድለት መንስኤ የሚሆኑ ጉዳዮችን ነቅሶ በማውጣት የሚታረሙበትን አግባብ እንደሚያመቻች አመላክተዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0