#viral | ብራዚል ውስጥ የከሸፈው ከፎቅ ላይ ሶፋ የማውረድ ሙከራ

ሰብስክራይብ

#viral | ብራዚል ውስጥ የከሸፈው ከፎቅ ላይ ሶፋ የማውረድ ሙከራ

ከስድስተኛ ፎቅ ገመድን በመጠቀም ሶፋ ለማውረድ የተሞከረበት ያልተሳካ ሙከራ የሚያሳየው ቪዲዮ በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ መንጋገሪያ ሆኗል።

ተአምራዊ በሆነ መልኩ፣ በአደጋው ማንም ሰው አልተጎዳም፤ በከፍተኛ ኃይል ወደ መሬት የተፈጠፍጠው ሶፉ ግን አልተጎዳም አይባልም።

አስገራሚው ገጠመኝ የሥራው ተቆጣጣሪው ሶፋው ከመውደቁ ጥቂት ቀደም ብሎ ቡድኑን "ጥሩ ሥራ ሠርታችኋል" በማለት ሲያሞግስ ተሰምቷል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0