https://amh.sputniknews.africa
ቅኝ ግዛት በመሬት ይዞታ ላይ የፈጠረውን ኢ-ፍትሐዊነት ለማረም እየሠራን ነው - የደቡብ አፍሪካ የመሬት ማሻሻያ እና የገጠር ልማት ሚኒስትር
ቅኝ ግዛት በመሬት ይዞታ ላይ የፈጠረውን ኢ-ፍትሐዊነት ለማረም እየሠራን ነው - የደቡብ አፍሪካ የመሬት ማሻሻያ እና የገጠር ልማት ሚኒስትር
Sputnik አፍሪካ
ቅኝ ግዛት በመሬት ይዞታ ላይ የፈጠረውን ኢ-ፍትሐዊነት ለማረም እየሠራን ነው - የደቡብ አፍሪካ የመሬት ማሻሻያ እና የገጠር ልማት ሚኒስትርቅኝ ግዛት የአፍሪካን መሬት ብቻ ሳይሆን የሕዝቦቿን ክብር መውሰዱን ሚኒስትሩ ምዝዋነሌ ነይሆጾ ለስፑትኒክ አፍሪካ... 11.11.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-11-11T15:24+0300
2025-11-11T15:24+0300
2025-11-11T15:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/0b/2146837_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_644caf9d6c596d08d059d3e772333b4d.jpg
ቅኝ ግዛት በመሬት ይዞታ ላይ የፈጠረውን ኢ-ፍትሐዊነት ለማረም እየሠራን ነው - የደቡብ አፍሪካ የመሬት ማሻሻያ እና የገጠር ልማት ሚኒስትርቅኝ ግዛት የአፍሪካን መሬት ብቻ ሳይሆን የሕዝቦቿን ክብር መውሰዱን ሚኒስትሩ ምዝዋነሌ ነይሆጾ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። "ባርነት የነበረንን ነገር ሁሉ ወስዷል። በዚህም አሁንም ድረስ የቅኝ ግዛት ጠባሳን እየተሸከምን ነው። ነገር ግን አሁን መሬት ተገቢ ለሆኑ ባለይዞታዎች መመለሱን ለማረጋገጥ ሥራዎችን ጀመርናል።" ብለዋል።"ምዝዋነሌ የአገሪቱ መሬትን በሕግ አግባብ ለቀድሞ ባለይዞታዎች የመመለስ ሥራ፣ ከደቡብ አፍሪካ ባለፈ የአፍሪካን ሕዝቦች ክብር እንደሚመልስም አመላክተዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ቅኝ ግዛት በመሬት ይዞታ ላይ የፈጠረውን ኢ-ፍትሐዊነት ለማረም እየሠራን ነው - የደቡብ አፍሪካ የመሬት ማሻሻያ እና የገጠር ልማት ሚኒስትር
Sputnik አፍሪካ
ቅኝ ግዛት በመሬት ይዞታ ላይ የፈጠረውን ኢ-ፍትሐዊነት ለማረም እየሠራን ነው - የደቡብ አፍሪካ የመሬት ማሻሻያ እና የገጠር ልማት ሚኒስትር
2025-11-11T15:24+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/0b/2146837_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_d6c6aaf066508b9063c81d60af06e36b.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ቅኝ ግዛት በመሬት ይዞታ ላይ የፈጠረውን ኢ-ፍትሐዊነት ለማረም እየሠራን ነው - የደቡብ አፍሪካ የመሬት ማሻሻያ እና የገጠር ልማት ሚኒስትር
15:24 11.11.2025 (የተሻሻለ: 15:34 11.11.2025) ቅኝ ግዛት በመሬት ይዞታ ላይ የፈጠረውን ኢ-ፍትሐዊነት ለማረም እየሠራን ነው - የደቡብ አፍሪካ የመሬት ማሻሻያ እና የገጠር ልማት ሚኒስትር
ቅኝ ግዛት የአፍሪካን መሬት ብቻ ሳይሆን የሕዝቦቿን ክብር መውሰዱን ሚኒስትሩ ምዝዋነሌ ነይሆጾ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
"ባርነት የነበረንን ነገር ሁሉ ወስዷል። በዚህም አሁንም ድረስ የቅኝ ግዛት ጠባሳን እየተሸከምን ነው። ነገር ግን አሁን መሬት ተገቢ ለሆኑ ባለይዞታዎች መመለሱን ለማረጋገጥ ሥራዎችን ጀመርናል።" ብለዋል።"
ምዝዋነሌ የአገሪቱ መሬትን በሕግ አግባብ ለቀድሞ ባለይዞታዎች የመመለስ ሥራ፣ ከደቡብ አፍሪካ ባለፈ የአፍሪካን ሕዝቦች ክብር እንደሚመልስም አመላክተዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X