https://amh.sputniknews.africa
የኒው ስታርት ስምምነት የወደፊት እጣ ፈንታ፡ አሜሪካ የፑቲንን ሐሳብ ለመቀበል ዝግጁ ብትሆንም በዩክሬን ውጥረት ሳቢያ ግን ጥንቃቄ እያደረገች ነው
የኒው ስታርት ስምምነት የወደፊት እጣ ፈንታ፡ አሜሪካ የፑቲንን ሐሳብ ለመቀበል ዝግጁ ብትሆንም በዩክሬን ውጥረት ሳቢያ ግን ጥንቃቄ እያደረገች ነው
Sputnik አፍሪካ
የኒው ስታርት ስምምነት የወደፊት እጣ ፈንታ፡ አሜሪካ የፑቲንን ሐሳብ ለመቀበል ዝግጁ ብትሆንም በዩክሬን ውጥረት ሳቢያ ግን ጥንቃቄ እያደረገች ነው "ትራምፕ ለፑቲን ሐሳብ ከአሉታዊ ይልቅ አዎንታዊ አመለካከት ያላቸው ይመስላል። አሜሪካ አሁን ያለውን... 11.11.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-11-11T13:40+0300
2025-11-11T13:40+0300
2025-11-11T13:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/0b/2145924_1:0:799:449_1920x0_80_0_0_0ca5a08433dbe173acffa7098f5fc81e.jpg
የኒው ስታርት ስምምነት የወደፊት እጣ ፈንታ፡ አሜሪካ የፑቲንን ሐሳብ ለመቀበል ዝግጁ ብትሆንም በዩክሬን ውጥረት ሳቢያ ግን ጥንቃቄ እያደረገች ነው "ትራምፕ ለፑቲን ሐሳብ ከአሉታዊ ይልቅ አዎንታዊ አመለካከት ያላቸው ይመስላል። አሜሪካ አሁን ያለውን ገደብ እንድትጥስ የሚያደርጋት አስቸኳይ ፍላጎት የለም።" ሲሉ ቫልዳይ የውይይት ክበብ ምሁሩ አንድሬ ኮርቱኖቭ ለስፑትኒክ ተናገረዋል፡፡ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ሩሲያ ስምምነቱ በመጪው የካቲት የሚያበቃ ቢሆንም አሜሪካም ተመሳሳይ ምላሽ የምጸጥ ከሆነ ለአንድ ዓመት ያህል የኒው ስታርት ስምምነት ገደቦችን በፈቃደኝነት ለመጠበቅ ሐሳብ አቅርበዋል። ዶናልድ ትራምፕ ይህንን ዕቅድ "ጥሩ ሐሳብ" ብለውታል፡፡ ዋሽንግተን በዲፕሎማሲያዊ መስመሮቿ በኩል ሐሳቡን እየገመገመች መሆኑን አረጋግጣለች። በሌላ በኩል ዋሽንግተን አሁን ላይ ያለውን የመሣሪያ ቁጥጥር እንቅስቃሴ ሰፋ ካለው "የዩክሬን ሁኔታ" ጋር እያገናኘች ነው ሲሉ ምሁሩ አመላክተዋል። ምንም እንኳን መደበኛ ቅድመ ሁኔታ ባይሆንም፣ የዩክሬን ጉዳይ ስልታዊ ውይይቱ ወደፊት እንዲራመድ ወይም ባለበት እንዲቆም የሚወስነውን የፖለቲካ እንቅስቃሴ እና የመተማመን ደረጃን ይቀርፃል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/0b/2145924_101:0:700:449_1920x0_80_0_0_b9b17003a1e082ed3b3a8e3380d50d27.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኒው ስታርት ስምምነት የወደፊት እጣ ፈንታ፡ አሜሪካ የፑቲንን ሐሳብ ለመቀበል ዝግጁ ብትሆንም በዩክሬን ውጥረት ሳቢያ ግን ጥንቃቄ እያደረገች ነው
13:40 11.11.2025 (የተሻሻለ: 13:44 11.11.2025) የኒው ስታርት ስምምነት የወደፊት እጣ ፈንታ፡ አሜሪካ የፑቲንን ሐሳብ ለመቀበል ዝግጁ ብትሆንም በዩክሬን ውጥረት ሳቢያ ግን ጥንቃቄ እያደረገች ነው
"ትራምፕ ለፑቲን ሐሳብ ከአሉታዊ ይልቅ አዎንታዊ አመለካከት ያላቸው ይመስላል። አሜሪካ አሁን ያለውን ገደብ እንድትጥስ የሚያደርጋት አስቸኳይ ፍላጎት የለም።" ሲሉ ቫልዳይ የውይይት ክበብ ምሁሩ አንድሬ ኮርቱኖቭ ለስፑትኒክ ተናገረዋል፡፡
ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ሩሲያ ስምምነቱ በመጪው የካቲት የሚያበቃ ቢሆንም አሜሪካም ተመሳሳይ ምላሽ የምጸጥ ከሆነ ለአንድ ዓመት ያህል የኒው ስታርት ስምምነት ገደቦችን በፈቃደኝነት ለመጠበቅ ሐሳብ አቅርበዋል። ዶናልድ ትራምፕ ይህንን ዕቅድ "ጥሩ ሐሳብ" ብለውታል፡፡ ዋሽንግተን በዲፕሎማሲያዊ መስመሮቿ በኩል ሐሳቡን እየገመገመች መሆኑን አረጋግጣለች።
በሌላ በኩል ዋሽንግተን አሁን ላይ ያለውን የመሣሪያ ቁጥጥር እንቅስቃሴ ሰፋ ካለው "የዩክሬን ሁኔታ" ጋር እያገናኘች ነው ሲሉ ምሁሩ አመላክተዋል። ምንም እንኳን መደበኛ ቅድመ ሁኔታ ባይሆንም፣ የዩክሬን ጉዳይ ስልታዊ ውይይቱ ወደፊት እንዲራመድ ወይም ባለበት እንዲቆም የሚወስነውን የፖለቲካ እንቅስቃሴ እና የመተማመን ደረጃን ይቀርፃል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X