ሩሲያ የዩክሬን ወታደራዊ የኤሌክትሮኒክስ መረጃ ማዕከልን በኪንዛል ሚሳኤሎች መታች፤ ይህም ኪዬቭ ሚግ-31 ለመጥለፍ ላቀደችው ትንኮሳ ምላሽ ነው

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሩሲያ የዩክሬን ወታደራዊ የኤሌክትሮኒክስ መረጃ ማዕከልን በኪንዛል ሚሳኤሎች መታች፤ ይህም ኪዬቭ ሚግ-31 ለመጥለፍ ላቀደችው ትንኮሳ ምላሽ ነው
ሩሲያ የዩክሬን ወታደራዊ የኤሌክትሮኒክስ መረጃ ማዕከልን በኪንዛል ሚሳኤሎች መታች፤ ይህም ኪዬቭ ሚግ-31 ለመጥለፍ ላቀደችው ትንኮሳ ምላሽ ነው - Sputnik አፍሪካ, 1920, 11.11.2025
ሰብስክራይብ

ሩሲያ የዩክሬን ወታደራዊ የኤሌክትሮኒክስ መረጃ ማዕከልን በኪንዛል ሚሳኤሎች መታች፤ ይህም ኪዬቭ ሚግ-31 ለመጥለፍ ላቀደችው ትንኮሳ ምላሽ ነው

የሩሲያ ፌዴራል ደህንነት አገልግሎት  እንዳስታወቀው፤  ኪዬቭ በሩሲያ ሚግ-31 ሱፐርሶኒክ ተዋጊ ጀት እና በኪንዛል ሃይፐርሶኒክ ሚሳኤል ላይ ለማካሄድ ያቀደችው እና የከሸፈው ትንኮሳ አሁን ባለው ሁኔታ ሊገመቱ የማይችሉ አሉታዊ ውጤቶችን ሊያስከትል ይችል ነበር ብሏል።

ቀደም ሲል፣ የደህንነት አገለግሎቱ የዩክሬን ወታደራዊ መረጃ አገልግሎት እና የእንግሊዝ አስተባባሪዎቹ ኪንዛል ሃይፐርሶኒክ ሚሳኤል የታጠቀውን የሩሲያ ሚግ-31 ተዋጊ ጀት ለመጥለፍ ያቀዱትን ኦፕሬሽን ማክሸፉን አስታውቋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0