ዩክሬን እና እንግሊዝ፣ የሩሲያን ሚግ-31 ተዋጊ ጄትን ለመጥለፍ ያደረጉት ‘ኦፕሬሽን’ ከሸፈ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱዩክሬን እና እንግሊዝ፣ የሩሲያን ሚግ-31 ተዋጊ ጄትን ለመጥለፍ ያደረጉት ‘ኦፕሬሽን’ ከሸፈ
ዩክሬን እና እንግሊዝ፣ የሩሲያን ሚግ-31 ተዋጊ ጄትን ለመጥለፍ ያደረጉት ‘ኦፕሬሽን’ ከሸፈ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 11.11.2025
ሰብስክራይብ

ዩክሬን እና እንግሊዝ፣ የሩሲያን ሚግ-31 ተዋጊ ጄትን ለመጥለፍ ያደረጉት ‘ኦፕሬሽን’ ከሸፈ

  የሩሲያ ፌዴራል ደህንነት አገልግሎት (ኤፍኤስቢ) እንዳስታወቀው፣ የዩክሬን ወታደራዊ ስለላ እና የእንግሊዝ አጋሮቻቸው ኪንዛል ሃይፐርሶኒክ ሚሳኤል የታጠቀውን የሩሲያን ሚግ-31 ተዋጊ ጄት ለመጥለፍ ያደረጉትን ኦፕሬሽን አክሽፏል።

አገልግሎቱ እንዳስታወቀው፣ ዩክሬናውያኑ 3 ሚሊዮን ዶላር ሽልማት ቃል በመግባት፣ የሩሲያ አብራሪዎችን ለመመልመል ሞክረዋል፡፡

"የዩክሬን የስለላ አገልግሎት የኪንዛል ሚሳኤል የታጠቀውን አውሮፕላን በደቡብ ምስራቅ አውሮፓ በኮንስታንታ ከተማ ሮማኒያ ውስጥ ወደሚገኘው የኔቶ ትልቁ አየር ማረፊያ ቦታ ለመላክ አቅዶ ነበር፤ እዚያም በአየር መከላከያ ስርዓቶች ሊመታ ይችል ነበር" ሲል መግለጫው አመልክቷል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0