የአፍሪካን የጋራ መገበያያ ገንዘብ ዕውን የሚያደርጉ ማዕቀፎችን ማዘጋጀት ይገባል - የአፍሪካ ወጣቶች የንግድ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት

ሰብስክራይብ

የአፍሪካን የጋራ መገበያያ ገንዘብ ዕውን የሚያደርጉ ማዕቀፎችን ማዘጋጀት ይገባል - የአፍሪካ ወጣቶች የንግድ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት

አዳም አልካዲ፣ መገበያያው እውን እንዲሆን እንደ ማዕከላዊ ባንክ ያሉ አኅጉራዊ የፋይናንስ ተቋማትን ወደ ሥራ ማስገባት ቀልፍ የቤት ሥራ መሆኑን ያነሳሉ።

"አኅጉራዊ የመገበያያ ገንዘቡ የአፍሪካ አገራት ለእርስ በእርስ ግብይት የሚፈተኑበትን የውጭ ምንዛሪ ችግር በመቅረፍ ነፃ የንግድ ቀጣናውን ውጤታማ ያደርገዋል።" ብለዋል።

ፕሬዝዳንቱ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ፣ ፓን አፍሪካ የክፍያ ሥርዓት የአኅጉሪቱን ንግድ ከማቀላጠፍ አንፃር ትልቅ እመርታ መሆኑንም አመላክተዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0