https://amh.sputniknews.africa
#viral | በዋርሶ የሚገኙ አክቲቪስቶች ፒዛ ሃት ለእስራኤል ጦር ያደረገውን ድጋፍ ምግብ ቤቱን በመውረር ተቃውመውታል
#viral | በዋርሶ የሚገኙ አክቲቪስቶች ፒዛ ሃት ለእስራኤል ጦር ያደረገውን ድጋፍ ምግብ ቤቱን በመውረር ተቃውመውታል
Sputnik አፍሪካ
#viral | በዋርሶ የሚገኙ አክቲቪስቶች ፒዛ ሃት ለእስራኤል ጦር ያደረገውን ድጋፍ ምግብ ቤቱን በመውረር ተቃውመውታል ኩባንያው በጋዛ ጦርነት ለተሳተፉ ወታደሮች ነጻ ምግብ ሰጥቷል በሚል መዘገቡን ተከትሎ የመጣ ተቃውሞ ነው።ተቃዋሚዎቹ "ፒዛ... 10.11.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-11-10T20:59+0300
2025-11-10T20:59+0300
2025-11-10T21:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/0a/2143581_0:294:464:555_1920x0_80_0_0_b6a57010814164980a30296666fded20.jpg
#viral | በዋርሶ የሚገኙ አክቲቪስቶች ፒዛ ሃት ለእስራኤል ጦር ያደረገውን ድጋፍ ምግብ ቤቱን በመውረር ተቃውመውታል ኩባንያው በጋዛ ጦርነት ለተሳተፉ ወታደሮች ነጻ ምግብ ሰጥቷል በሚል መዘገቡን ተከትሎ የመጣ ተቃውሞ ነው።ተቃዋሚዎቹ "ፒዛ ሃት የዘር ማጥፋትን ይደግፋል" እና "እያንዳንዱ የፒዛ ቁራጭ በፍልስጤማውያን ደም የረከሰ ነው" የሚሉ ጽሑፎች ያለባቸውን ፖስተሮች ይዘው ነበር፤ አንዳንዶቹ ደግሞ ለእስራኤል ለሚሰጠው ድጋፍ ያላቸውን ቁጣ ለመግለጽ ሰው ሠራሽ ደም በፒዛው ላይ አፍስሰዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
#viral | በዋርሶ የሚገኙ አክቲቪስቶች ፒዛ ሃት ለእስራኤል ጦር ያደረገውን ድጋፍ ምግብ ቤቱን በመውረር ተቃውመውታል
Sputnik አፍሪካ
#viral | በዋርሶ የሚገኙ አክቲቪስቶች ፒዛ ሃት ለእስራኤል ጦር ያደረገውን ድጋፍ ምግብ ቤቱን በመውረር ተቃውመውታል
2025-11-10T20:59+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/0a/2143581_0:250:464:598_1920x0_80_0_0_4017f30dfc2dd967ceda1abc575a8af2.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
#viral | በዋርሶ የሚገኙ አክቲቪስቶች ፒዛ ሃት ለእስራኤል ጦር ያደረገውን ድጋፍ ምግብ ቤቱን በመውረር ተቃውመውታል
20:59 10.11.2025 (የተሻሻለ: 21:04 10.11.2025) #viral | በዋርሶ የሚገኙ አክቲቪስቶች ፒዛ ሃት ለእስራኤል ጦር ያደረገውን ድጋፍ ምግብ ቤቱን በመውረር ተቃውመውታል
ኩባንያው በጋዛ ጦርነት ለተሳተፉ ወታደሮች ነጻ ምግብ ሰጥቷል በሚል መዘገቡን ተከትሎ የመጣ ተቃውሞ ነው።
ተቃዋሚዎቹ "ፒዛ ሃት የዘር ማጥፋትን ይደግፋል" እና "እያንዳንዱ የፒዛ ቁራጭ በፍልስጤማውያን ደም የረከሰ ነው" የሚሉ ጽሑፎች ያለባቸውን ፖስተሮች ይዘው ነበር፤ አንዳንዶቹ ደግሞ ለእስራኤል ለሚሰጠው ድጋፍ ያላቸውን ቁጣ ለመግለጽ ሰው ሠራሽ ደም በፒዛው ላይ አፍስሰዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X