አዲስ አበባ ሰው ሠራሽ አስተውሎትን ከስማርት ሲቲ ሂደት ጋር የማቀናጀት ከፍተኛ አቅም አላት - የሩሲያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ምርምር ኢንስቲትዩት

ሰብስክራይብ

አዲስ አበባ ሰው ሠራሽ አስተውሎትን ከስማርት ሲቲ ሂደት ጋር የማቀናጀት ከፍተኛ አቅም አላት - የሩሲያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ምርምር ኢንስቲትዩት

የሰው ሠራሽ አስተውሎት ልማትን የመደገፍ አቅም በአግባቡ ለመጠቀም፣ ቴክኖሎጂውን ማከተት ላይ ያሉ የእምነት ችግሮችን መቅረፍ የሚያስችል አቅም መገንባት እንደሚገባ በኢንስቲትዩቱ የአስተማማኝ እና ደህንነቱ የተጠበቀ ኢንተለጀንት ሥርዓት የምርምር ቡድን መሪ ኦሌግ ሮጎቭ  ተናግረዋል።

"እኛ የምንሠራው አተገባበር ላይ ባሉ ችግሮች ላይ ነው። ይህ ጉባኤም ለሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዘርፍ ግብዓት የሚሆኑ ግብረ መልሶችን ለማግኘት በጣም ጠቃሚ ነው።" ብለዋል።

የሩሲያ - አፍሪካ ትረስትድ ኤ.አይ ጉባኤ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መካሄድ ጀምሯል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0