https://amh.sputniknews.africa
ሱዳን ውስጥ ሊገነባ የነበረው የሩሲያ የባሕር ኃይል ጦር ሰፈር በግጭቱ ምክንያት እንዲቆም ተደርጓል - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
ሱዳን ውስጥ ሊገነባ የነበረው የሩሲያ የባሕር ኃይል ጦር ሰፈር በግጭቱ ምክንያት እንዲቆም ተደርጓል - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
Sputnik አፍሪካ
ሱዳን ውስጥ ሊገነባ የነበረው የሩሲያ የባሕር ኃይል ጦር ሰፈር በግጭቱ ምክንያት እንዲቆም ተደርጓል - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር"አሁኑ ላይ ሱዳን ውስጥ ባለው የትጥቅ ግጭት ምክንያት፣ በዚህ ጉዳይ ላይ የሚደረገው እንቅስቃሴ ቆሟል።" ሲሉ በሱዳን የሩሲያ... 10.11.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-11-10T20:51+0300
2025-11-10T20:51+0300
2025-11-10T20:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/0a/2142918_0:0:800:450_1920x0_80_0_0_a7763e55a61efa4c8d303c777ef1ea72.jpg
ሱዳን ውስጥ ሊገነባ የነበረው የሩሲያ የባሕር ኃይል ጦር ሰፈር በግጭቱ ምክንያት እንዲቆም ተደርጓል - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር"አሁኑ ላይ ሱዳን ውስጥ ባለው የትጥቅ ግጭት ምክንያት፣ በዚህ ጉዳይ ላይ የሚደረገው እንቅስቃሴ ቆሟል።" ሲሉ በሱዳን የሩሲያ አምባሳደር አንድሬ ቼርኖቮል ለስፑትኒክ ተናግረዋል፡፡ አምባሳደሩ እ.ኤ.አ በ2020 መንግሥታዊ ስምምነት መደረሱን ጠቁመዋል። ይህ ስምምነት በፖርት ሱዳን ለሩሲያ የባሕር ኃይል የሚሆን የሎጅስቲክስ (የአቅርቦት) ማዕከል መፍጠርና ማሰማራት እንዲሁም አስፈላጊው የማፅደቅ ሂደት እስኪጠናቀቅ ድረስ የሁለትዮሽ ምክክር እና ጊዜያዊ አፈፃፀም ዘዴዎችን የሚገልጽ ነበር። እ.ኤ.አ. በ2025 መጀመሪያ ላይ የሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አሊ ዩሱፍ አል-ሸሪፍ ሞስኮን በጎበኙበት ወቅት፣ ሁለቱ ሀገራት የጦር ሰፈር ማቋቋምን በተመለከተ "በሁሉም ነገር ላይ መስማማታቸውን" አስታውቀው ነበር።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/0a/2142918_100:0:700:450_1920x0_80_0_0_1b55f477d70d0102ac10d15645623d20.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሱዳን ውስጥ ሊገነባ የነበረው የሩሲያ የባሕር ኃይል ጦር ሰፈር በግጭቱ ምክንያት እንዲቆም ተደርጓል - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
20:51 10.11.2025 (የተሻሻለ: 20:54 10.11.2025) ሱዳን ውስጥ ሊገነባ የነበረው የሩሲያ የባሕር ኃይል ጦር ሰፈር በግጭቱ ምክንያት እንዲቆም ተደርጓል - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
"አሁኑ ላይ ሱዳን ውስጥ ባለው የትጥቅ ግጭት ምክንያት፣ በዚህ ጉዳይ ላይ የሚደረገው እንቅስቃሴ ቆሟል።" ሲሉ በሱዳን የሩሲያ አምባሳደር አንድሬ ቼርኖቮል ለስፑትኒክ ተናግረዋል፡፡
አምባሳደሩ እ.ኤ.አ በ2020 መንግሥታዊ ስምምነት መደረሱን ጠቁመዋል። ይህ ስምምነት በፖርት ሱዳን ለሩሲያ የባሕር ኃይል የሚሆን የሎጅስቲክስ (የአቅርቦት) ማዕከል መፍጠርና ማሰማራት እንዲሁም አስፈላጊው የማፅደቅ ሂደት እስኪጠናቀቅ ድረስ የሁለትዮሽ ምክክር እና ጊዜያዊ አፈፃፀም ዘዴዎችን የሚገልጽ ነበር።
እ.ኤ.አ. በ2025 መጀመሪያ ላይ የሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አሊ ዩሱፍ አል-ሸሪፍ ሞስኮን በጎበኙበት ወቅት፣ ሁለቱ ሀገራት የጦር ሰፈር ማቋቋምን በተመለከተ "በሁሉም ነገር ላይ መስማማታቸውን" አስታውቀው ነበር።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X