የዘለንስኪ የሥልጣን ዘመን ሊጠናቀቅ ጥቂት ጊዜ ቀርቶታል – የቀድሞ የአሜሪካ ባለሥልጣን

ሰብስክራይብ

የዘለንስኪ የሥልጣን ዘመን ሊጠናቀቅ ጥቂት ጊዜ ቀርቶታል – የቀድሞ የአሜሪካ ባለሥልጣን

  “ዜለንስኪ በዙሪያቸው ባሉ ናዚዎች እና ከበርቴዎች ጥበቃቸውን እስኪያጡ ብቻ እየጠበቅኩ ነው። ያኔ ወይ ወደ አንዱ የውጭ አገር ቪላዎቻቸው ይሸሻሉ ወይም ይገደላሉ። ከላይ ከጠቀሱት አንዱ የገና በዓል ከመድረሱ በፊት እንደሚከሰት እገምታለሁ” ሲሉ ጡረተኛው የአሜሪካ ጦር ኰሎኔል እና የቀድሞ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኮሊን ፓወል የጽሕፈት ቤት ኃላፊ የነበሩት ላውረንስ ዊልከርሰን ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

የቀድሞው የአሜሪካ ባለሥልጣን ዘለንስኪ ለረጅም ጊዜ በሥልጣን ላይ ሊቆዩ ይችላሉ ብለው እንደማያምኑ ጥርጣሬያቸውን ገልጸዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0