የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የኤሌክትሪክ መስመር መቆራረጥን የሚጠቁም "ስካዳ" የተሰኘ ቴክኖሎጂ ተግባራዊ ማድረግ ጀመረ
19:53 10.11.2025 (የተሻሻለ: 19:54 10.11.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የኤሌክትሪክ መስመር መቆራረጥን የሚጠቁም "ስካዳ" የተሰኘ ቴክኖሎጂ ተግባራዊ ማድረግ ጀመረ
ይህ ቴክኖሎጂ በአዳማ፣ በባህር-ዳር፣ በሐዋሳ፣ በድሬዳዋ፣ በመቐለ፣ በጅማና በደሴ ከተሞች አነስተኛ “ስካዳ” ቴክኖሎጂ መተግበሩን የአገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል፡፡
የ“ስካዳ” ዐቢይ ተግባራት፦
ከአንድ ማዕከል የማሰራጫ መስመሮችን ይቆጣጠራል፡፡
ኃይል የሚሰጥ እና የማይሰጥ መስመር ይለያል፡፡
ኃይል ሲቋረጥም አፋጣኝ የጥገና ሥራ ለማከናወን ያግዛል፡፡
በአዲስ አባባ እና 50 ኪ.ሜ ዙሪያ መቆጣጠር የሚያስችል የ“ስካዳ” ቴክኖሎጂ ደግሞ በግንባታ ላይ ይገኛል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X