ነፃ የንግድ ቀጣናው ወደፊት እንዲራመድ የግሉ ዘርፍ ንቁ ተሳትፎ ወሳኝ ነው - የናይጄሪያ ዩደምባ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈፃሚ

ሰብስክራይብ

ነፃ የንግድ ቀጣናው ወደፊት እንዲራመድ የግሉ ዘርፍ ንቁ ተሳትፎ ወሳኝ ነው - የናይጄሪያ ዩደምባ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈፃሚ

ኡዞ ዩደምባ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ፣ የአፍሪካ ባለሀብቶች እና የንግድ ልሂቃንን የሚያስተባብር መድረክ መዘርጋት ጊዜ የማይሰጥ ሥራ መሆኑን አንስተዋል።

"የጎደለው የዕድገት ሞተር የሆነውን የግሉን ዘርፍ ሀብት፣ ዕውቀት እና ተደራሽነት ማስተሳሰር ነው። ያን ማድረግ ከተቻለ ዘርፉ በአፍሪካ ሕዝብ የኢኮኖሚ ዕድገት ደረጃ ከፍ ያለ ሚና መጫወት ይችላል።" ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0