https://amh.sputniknews.africa
የአፍሪካ የኢኮኖሚ ኮሚሽን ዋና ጸሐፊ የመሬት ማሻሻያ፣ ፍትሕ እና ዓለም አቀፍ ሚዛን እንዲስተካከል ጥሪ አቀረቡ
የአፍሪካ የኢኮኖሚ ኮሚሽን ዋና ጸሐፊ የመሬት ማሻሻያ፣ ፍትሕ እና ዓለም አቀፍ ሚዛን እንዲስተካከል ጥሪ አቀረቡ
Sputnik አፍሪካ
የአፍሪካ የኢኮኖሚ ኮሚሽን ዋና ጸሐፊ የመሬት ማሻሻያ፣ ፍትሕ እና ዓለም አቀፍ ሚዛን እንዲስተካከል ጥሪ አቀረቡ የተባበሩት መንግሥታት የአፍሪካ የኢኮኖሚ ኮሚሽን ዋና ጸሐፊ ክላቨር ጋቴቴ "የአፍሪካን ልማት ገድበው የቆዩት የመሬት ኢፍትሐዊነት መሠረታዊ... 10.11.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-11-10T18:02+0300
2025-11-10T18:02+0300
2025-11-10T18:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/0a/2139669_0:0:800:450_1920x0_80_0_0_a39c08a7d3d35279a5c95b3a6b07fe35.jpg
የአፍሪካ የኢኮኖሚ ኮሚሽን ዋና ጸሐፊ የመሬት ማሻሻያ፣ ፍትሕ እና ዓለም አቀፍ ሚዛን እንዲስተካከል ጥሪ አቀረቡ የተባበሩት መንግሥታት የአፍሪካ የኢኮኖሚ ኮሚሽን ዋና ጸሐፊ ክላቨር ጋቴቴ "የአፍሪካን ልማት ገድበው የቆዩት የመሬት ኢፍትሐዊነት መሠረታዊ ተገዳሮቶች አልተፈቱም” ሲሉ በአዲስ አበባ በመካሄድ ላይ ባለው ስድስተኛው የመሬት ፓሊሲ ኮንፍረንስ ላይ ተናገረዋል፡፡የቅኝ ግዛት ውርስ በአኅጉሪቱ የመሬት ፖሊሲዎችና በኢኮኖሚ ልማት ላይ ያስከተላቸውን ዘላቂ ተጽዕኖዎች በአስቸኳይ መጋፈጥ እንደሚያስፈልግ አጽንዖት ሰጥተዋል።“ሀብቶቻችንን ሲዘርፍ የነበረው ተመሳሳይ የማውጣት አመክንዮ አሁን በአፍሪካ እምቅ አቅም ላይ ዝቅተኛ ግምት በሚሰጡ የንግድ ስርዓቶች እና በተጋነነ የብድር ወጪዎች ውስጥ ይገለጻል” ሲሉ የቅኝ ገዛትን አሁናዊ ገጽታ ያስከታለቻውን አጉላይ መዋቅራዊ አድሎዎችን አስረድተዋል።ጋቴቴ የመሬት ደህንነት አስፈላጊነት ላይ አፅንኦት ሰጥተው፣ “የተረጋገጠ የመሬት ባለቤትነት መብት ከሌለ የምግብ ዋስትና፣ ሰላም ወይም ዘላቂ ልማት ሊኖር አይችልም” ማለታቸውን የስፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢ ዘግቧል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/0a/2139669_100:0:700:450_1920x0_80_0_0_db2161f5042463c50abf8259a4fed5e4.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የአፍሪካ የኢኮኖሚ ኮሚሽን ዋና ጸሐፊ የመሬት ማሻሻያ፣ ፍትሕ እና ዓለም አቀፍ ሚዛን እንዲስተካከል ጥሪ አቀረቡ
18:02 10.11.2025 (የተሻሻለ: 18:14 10.11.2025) የአፍሪካ የኢኮኖሚ ኮሚሽን ዋና ጸሐፊ የመሬት ማሻሻያ፣ ፍትሕ እና ዓለም አቀፍ ሚዛን እንዲስተካከል ጥሪ አቀረቡ
የተባበሩት መንግሥታት የአፍሪካ የኢኮኖሚ ኮሚሽን ዋና ጸሐፊ ክላቨር ጋቴቴ "የአፍሪካን ልማት ገድበው የቆዩት የመሬት ኢፍትሐዊነት መሠረታዊ ተገዳሮቶች አልተፈቱም” ሲሉ በአዲስ አበባ በመካሄድ ላይ ባለው ስድስተኛው የመሬት ፓሊሲ ኮንፍረንስ ላይ ተናገረዋል፡፡
የቅኝ ግዛት ውርስ በአኅጉሪቱ የመሬት ፖሊሲዎችና በኢኮኖሚ ልማት ላይ ያስከተላቸውን ዘላቂ ተጽዕኖዎች በአስቸኳይ መጋፈጥ እንደሚያስፈልግ አጽንዖት ሰጥተዋል።
“ሀብቶቻችንን ሲዘርፍ የነበረው ተመሳሳይ የማውጣት አመክንዮ አሁን በአፍሪካ እምቅ አቅም ላይ ዝቅተኛ ግምት በሚሰጡ የንግድ ስርዓቶች እና በተጋነነ የብድር ወጪዎች ውስጥ ይገለጻል” ሲሉ የቅኝ ገዛትን አሁናዊ ገጽታ ያስከታለቻውን አጉላይ መዋቅራዊ አድሎዎችን አስረድተዋል።
ጋቴቴ የመሬት ደህንነት አስፈላጊነት ላይ አፅንኦት ሰጥተው፣ “የተረጋገጠ የመሬት ባለቤትነት መብት ከሌለ የምግብ ዋስትና፣ ሰላም ወይም ዘላቂ ልማት ሊኖር አይችልም” ማለታቸውን የስፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢ ዘግቧል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X