'ባሕልህን የሚቆጣጠር አካል ያለጥርጥር ሀብትህንም ይቆጣጠራል' - የቴስት ኦፍ አፍሪካ ዋና ሥራ አስፈፃሚ

ሰብስክራይብ

'ባሕልህን የሚቆጣጠር አካል ያለጥርጥር ሀብትህንም ይቆጣጠራል' - የቴስት ኦፍ አፍሪካ ዋና ሥራ አስፈፃሚ

ከጋናዊው ተንጎል ኬ. ክፕሌማኒ፣ አፍሪካ ላይ የሚፈጸሙ የሀብት ምዝበራዎች ጥሬ ዕቃን ከማጋዝ የከፋ ማንነትን የማቀጨጭ ሥውር ዓላማ እንዳላቸው ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልፀዋል።

  "ድሃ የሆነው ባሕላችንን ስለተቆጣጠሩት ነው። እኛ ምዝበራውን በቁስ አካል ስናየው እነርሱ ግን ሀብቱ ባሕላቸውን ለመመገብ ባለው ዕምቅ አቅም ያዩታል።"ብለዋል።

ዋና ሥራ አስፈፃሚው፣ አኅጉሪቱ ወደ ቀደመ ባሕል እና ማንነቷ መመለስ እንዳለባትም አበክረዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0