https://amh.sputniknews.africa
ቢቢሲ የቡቻን 'የወንጀል' ታሪክ ሙሉ በሙሉ ፈጥሮ ማሰራጨቱን የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ተናገሩ
ቢቢሲ የቡቻን 'የወንጀል' ታሪክ ሙሉ በሙሉ ፈጥሮ ማሰራጨቱን የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
ቢቢሲ የቡቻን 'የወንጀል' ታሪክ ሙሉ በሙሉ ፈጥሮ ማሰራጨቱን የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ተናገሩ ማሪያ ዛካሮቫ እንደተናገሩት፣ በቅርቡ የዶናልድ ትራምፕን ምስሎችን ቆርጦ ቀጥሎ በማሰራጨት የተከሰሰው ቢቢሲ፣ የሐሰት ዜናዎችን በማሰራጨት... 10.11.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-11-10T16:20+0300
2025-11-10T16:20+0300
2025-11-10T16:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/0a/2138146_0:40:800:490_1920x0_80_0_0_1d69fa10d6413625b948f1fcc588bfb6.jpg
ቢቢሲ የቡቻን 'የወንጀል' ታሪክ ሙሉ በሙሉ ፈጥሮ ማሰራጨቱን የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ተናገሩ ማሪያ ዛካሮቫ እንደተናገሩት፣ በቅርቡ የዶናልድ ትራምፕን ምስሎችን ቆርጦ ቀጥሎ በማሰራጨት የተከሰሰው ቢቢሲ፣ የሐሰት ዜናዎችን በማሰራጨት ረጅም ታሪክ አለው።"ከሶቺ ኦሎምፒክ በፊት ስለ ሩሲያ ደጋፊዎች የማይታመኑ ታሪኮችን ፈጥረዋል፤ ስለ ሶሪያ የሐሰት መረጃዎችን፣ ስለ ስክሪፓል ከእውነት የራቁ እና ያጋነኑ የሐሰት ዜናዎችን እንዲሁም ሌሎች ብዙ ነገሮችን ፈጥረዋል" ሲሉ አጽንኦት ሰጥተዋል። የቢቢሲ ዋና ዳይሬክተር ቲም ዴቪ የትራምፕን ንግግር ምስል በተመለከተ በተነሳው ውዝግብ ምክንያት በትናንትናው ዕለት ሥልጣናቸውን መልቀቃቸውን አስታውቀዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/0a/2138146_47:0:754:530_1920x0_80_0_0_0602b288bceccc6e43d7f8024b171ea1.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ቢቢሲ የቡቻን 'የወንጀል' ታሪክ ሙሉ በሙሉ ፈጥሮ ማሰራጨቱን የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ተናገሩ
16:20 10.11.2025 (የተሻሻለ: 16:24 10.11.2025) ቢቢሲ የቡቻን 'የወንጀል' ታሪክ ሙሉ በሙሉ ፈጥሮ ማሰራጨቱን የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ተናገሩ
ማሪያ ዛካሮቫ እንደተናገሩት፣ በቅርቡ የዶናልድ ትራምፕን ምስሎችን ቆርጦ ቀጥሎ በማሰራጨት የተከሰሰው ቢቢሲ፣ የሐሰት ዜናዎችን በማሰራጨት ረጅም ታሪክ አለው።
"ከሶቺ ኦሎምፒክ በፊት ስለ ሩሲያ ደጋፊዎች የማይታመኑ ታሪኮችን ፈጥረዋል፤ ስለ ሶሪያ የሐሰት መረጃዎችን፣ ስለ ስክሪፓል ከእውነት የራቁ እና ያጋነኑ የሐሰት ዜናዎችን እንዲሁም ሌሎች ብዙ ነገሮችን ፈጥረዋል" ሲሉ አጽንኦት ሰጥተዋል።
የቢቢሲ ዋና ዳይሬክተር ቲም ዴቪ የትራምፕን ንግግር ምስል በተመለከተ በተነሳው ውዝግብ ምክንያት በትናንትናው ዕለት ሥልጣናቸውን መልቀቃቸውን አስታውቀዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X