#viral | ፈጠራ የተሞላበት የወባ ትንኝ ማጥፊያ፤ ድሮኑ በመብረር ላይ የሚገኙ ትንኞችን ያስወግዳል

ሰብስክራይብ

#viral | ፈጠራ የተሞላበት የወባ ትንኝ ማጥፊያ፤ ድሮኑ በመብረር ላይ የሚገኙ ትንኞችን ያስወግዳል

መሣሪያው ዒላማውን ለይቶ ለማወቅና ለመከታተል ከመኪና ማቆሚያ (ፓርኪንግ) ሲስተሞች የተወሰደ ከድምጽ የፈጠነ ጨረር የ"ኤኮሎኬሽን" ቴክኖሎጂ ይጠቀማል ተብሏል።

ይህ ቴክኖሎጂ ድሮኑ ትንኝን ከሌላ ነፍሳት፣ ለምሳሌ ከንብ በትክክል ለይቶ እንዲያውቅ ያስችለዋል ሲሉ የመሣሪያው ገንቢዎቹ ይናገራሉ።

ቪዲዮው ከማኅበራዊ የትስስር ገፆች የተገኘ ነው

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0