የሩሲያ ኃይሎች በኩፒያንስክ የሚገኘውን የኢንዱስትሪ አካባቢ ሙሉ በሙሉ ነፃ አወጡ - ኮማንደር 'ሎቬትስ'

ሰብስክራይብ

የሩሲያ ኃይሎች በኩፒያንስክ የሚገኘውን የኢንዱስትሪ አካባቢ ሙሉ በሙሉ ነፃ አወጡ - ኮማንደር 'ሎቬትስ'

''ዛፓድ" ተብሎ የሚጠራው የአጥቂ ጦር ክፍል አዛዥ ሪፖርት ባደረጉት መሠረት ፦

  የሩሲያ ወታደሮች በዴዘርዝሂንስኪ ጎዳና ላይ ወደፊት በመገስገስ፣ ዩክሬን ኃይሎች ሲጠቀሙባቸው የነበሩ ሰባት ትላልቅ ሕንፃዎችን እና አንድ የተመሸገ መዋቅር ነፃ አውጥተዋል።

  "ዛፓድ" አጥቂ ቡድን በኦሊቪኖ ጣቢያ ደቡብ ምስራቅ በሚገኘው በደን የተሸፈነ አካባቢ የመረጃ ሥራዎችን እየሠራ እንዲሁም በዩክሬን ምሽጎች ላይ ጥቃት እየሰነዘረ ነው።

የሩሲያ ኃይሎች ኩፒያንስክ ውስጥ ወደፊት መገስገሳቸውን የቀጠሉ ሲሆን የተሰጣቸውን ዓላማዎችም እያሳኩ ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0