https://amh.sputniknews.africa
የሩሲያ የደህንነት ምክር ቤት ጸሐፊ ከግብፅ ፕሬዝዳንት እንዲሁም ከከፍተኛ የፖለቲካ እና ወታደራዊ መሪዎች ጋር ለመወያያት ካይሮ ገቡ
የሩሲያ የደህንነት ምክር ቤት ጸሐፊ ከግብፅ ፕሬዝዳንት እንዲሁም ከከፍተኛ የፖለቲካ እና ወታደራዊ መሪዎች ጋር ለመወያያት ካይሮ ገቡ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ የደህንነት ምክር ቤት ጸሐፊ ከግብፅ ፕሬዝዳንት እንዲሁም ከከፍተኛ የፖለቲካ እና ወታደራዊ መሪዎች ጋር ለመወያያት ካይሮ ገቡ በደህንነት ምክር ቤት ጸሐፊ ሰርጌይ ሾይጉ የተመራው የሩሲያ ልዑካን ቡድን ካይሮ በሚገኘው ፕሬዝዳንታዊ ቤተ-መንግሥት... 10.11.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-11-10T13:19+0300
2025-11-10T13:19+0300
2025-11-10T14:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/0a/2137511_0:0:800:450_1920x0_80_0_0_69fe7bf45f95325be54043bc95bbba42.jpg
የሩሲያ የደህንነት ምክር ቤት ጸሐፊ ከግብፅ ፕሬዝዳንት እንዲሁም ከከፍተኛ የፖለቲካ እና ወታደራዊ መሪዎች ጋር ለመወያያት ካይሮ ገቡ በደህንነት ምክር ቤት ጸሐፊ ሰርጌይ ሾይጉ የተመራው የሩሲያ ልዑካን ቡድን ካይሮ በሚገኘው ፕሬዝዳንታዊ ቤተ-መንግሥት ደርሷል፡፡ ልዑካን ቡድኑ ከፍተኛ ባለሥልጣናትን ያካተተ ሲሆን ከሚከተሉት ተቋማት የተወከሉ ናቸው፦🟠 የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ 🟠 የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ 🟠 የፍትሕ ሚኒስቴር እና🟠 የኢንዱስትሪና ንግድ ሚኒስቴር። በተጨማሪም የፌደራል ወታደራዊ-ቴክኒካዊ ትብብር አገልግሎት፣ የሮስኮስሞስ እና ሮሳቶም የመንግሥት ድርጅቶች ተወካዮች ይገኙበታል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የሩሲያ የደህንነት ምክር ቤት ጸሐፊ ከግብፅ ፕሬዝዳንት እንዲሁም ከከፍተኛ የፖለቲካ እና ወታደራዊ መሪዎች ጋር ለመወያያት ካይሮ ገቡ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ የደህንነት ምክር ቤት ጸሐፊ ከግብፅ ፕሬዝዳንት እንዲሁም ከከፍተኛ የፖለቲካ እና ወታደራዊ መሪዎች ጋር ለመወያያት ካይሮ ገቡ
2025-11-10T13:19+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/0a/2137511_100:0:700:450_1920x0_80_0_0_d0d167b353ceeb1691e3dbc60662febb.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሩሲያ የደህንነት ምክር ቤት ጸሐፊ ከግብፅ ፕሬዝዳንት እንዲሁም ከከፍተኛ የፖለቲካ እና ወታደራዊ መሪዎች ጋር ለመወያያት ካይሮ ገቡ
13:19 10.11.2025 (የተሻሻለ: 14:44 10.11.2025) የሩሲያ የደህንነት ምክር ቤት ጸሐፊ ከግብፅ ፕሬዝዳንት እንዲሁም ከከፍተኛ የፖለቲካ እና ወታደራዊ መሪዎች ጋር ለመወያያት ካይሮ ገቡ
በደህንነት ምክር ቤት ጸሐፊ ሰርጌይ ሾይጉ የተመራው የሩሲያ ልዑካን ቡድን ካይሮ በሚገኘው ፕሬዝዳንታዊ ቤተ-መንግሥት ደርሷል፡፡
ልዑካን ቡድኑ ከፍተኛ ባለሥልጣናትን ያካተተ ሲሆን ከሚከተሉት ተቋማት የተወከሉ ናቸው፦
🟠 የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር፣
🟠 የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣
🟠 የፍትሕ ሚኒስቴር እና
🟠 የኢንዱስትሪና ንግድ ሚኒስቴር።
በተጨማሪም የፌደራል ወታደራዊ-ቴክኒካዊ ትብብር አገልግሎት፣ የሮስኮስሞስ እና ሮሳቶም የመንግሥት ድርጅቶች ተወካዮች ይገኙበታል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X