የሩስያ ድሮን አብራሪዎች በልዩ ዘመቻ ቀጠና የጠላት ወታደራዊ መሣሪያዎችን አጥቅተዋል

ሰብስክራይብ

የሩስያ ድሮን አብራሪዎች በልዩ ዘመቻ ቀጠና የጠላት ወታደራዊ መሣሪያዎችን አጥቅተዋል

00:00 የሩሲያ ጦር የዩክሬን የታጠቁ የጦር ሠራዊት ማመላለሻ ተሽከርካሪ እና የታጠቀ መኪና ላይ ጥቃት ፈጽመዋል።

00:24 በክራስኖአርሜይስክ አቅጣጫ የተደበቁ የጠላት ምሽጎችን አውድመዋል፡፡

00:31 በዲኔፕሮፔትሮቭስክ ክልል ውስጥ የጠላት ድሮን መቆጣጠሪያ አንቴናዎችን ዒላማ ያደረገ ጥቃት አካሂደዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0