ጊኒ ለታኅሣሥ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ዘጠኝ እጩዎችን አፀደቀች
20:29 09.11.2025 (የተሻሻለ: 20:34 09.11.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
ጊኒ ለታኅሣሥ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ዘጠኝ እጩዎችን አፀደቀች
የአገሪቱ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ታኅሣሥ 19 ቀን እንዲካሄድ ለታቀደው ምርጫ የእጩዎችን ዝርዝር ይፋ አድርጓል።
ይፋ መደረግ የመጣው በአጠቃላይ 51 እጩዎች በይፋ ከቀረቡ እና ለበርካታ ሳምንታት ከተገመገሙ በኋላ ነው።
የአገሪቱ መሪ ማማዲ ደምቡያም ለፕሬዝዳንትነት ምርጫው እጩ ሆነው ቀርበዋል።
በአገር ውስጥ ሚዲያ ዘገባ መሠረት፣ ያልተካተቱ እጩዎች ይግባኝ የማቅረብ ዕድል ስላላቸው ይህ ዝርዝር ጊዜያዊ ሆኖ ይቆያል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X