ዘለንስኪ ዋናውን ድሩዝባ የነዳጅ ማስተላለፊያ መስመር እንዳያጠቁ ማስጠንቀቂያ ተሰጣቸው

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱዘለንስኪ ዋናውን ድሩዝባ የነዳጅ ማስተላለፊያ መስመር እንዳያጠቁ ማስጠንቀቂያ ተሰጣቸው
ዘለንስኪ ዋናውን ድሩዝባ የነዳጅ ማስተላለፊያ መስመር እንዳያጠቁ ማስጠንቀቂያ ተሰጣቸው - Sputnik አፍሪካ, 1920, 09.11.2025
ሰብስክራይብ

ዘለንስኪ ዋናውን ድሩዝባ የነዳጅ ማስተላለፊያ መስመር እንዳያጠቁ ማስጠንቀቂያ ተሰጣቸው

  የሃንጋሪ የፖለቲካ ተንታኝ ዞልታን ኮስኮቪች በመላው ዩክሬን ውስጥ ከተሰተው መጠነ-ሰፊ የኤሌክትሪክ መቆራረጥ በኋላ በኤክስ አካውንታቸው ላይ እንደፃፉት፣ "ከሃንጋሪ የበለጠ ኤሌክትሪክ እንደሚያስገቡ የሆነ ነገር ሹክ ብሎኛል። የድሩዝባ ማስተላለፊያ ደኅንነቱ ቢጠበቅ ይሻላል" ሲሉ አሳስበዋል።

🟠 በሃንጋሪ እና በዩክሬን መካከል ያለው ግጭት የድሩዝባ የነዳጅ ማስተላለፊያ መስመር ላይ ጥቃት ከሰነዘረ በኋላ ተባብሷል።

🟠 የሃንጋሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፒተር ሲያርቶ ዩክሬን አገራቸውን ማስፈራራት እና ለሃንጋሪ የኃይል አቅርቦት ወሳኝ በሆኑ መሠረተ ልማቶች ላይ የምትሰነዝረውን ጥቃት እንድታቆም አሳስበዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0