🪖 የዩክሬን ወታደሮች ከሠራዊት ጥሎ በመጥፋት አዲስ ክብረ ወሰን አስመዘገቡ

ሰብስክራይብ

🪖 የዩክሬን ወታደሮች ከሠራዊት ጥሎ በመጥፋት አዲስ ክብረ ወሰን አስመዘገቡ

  የ ዲ ቬልት ጋዜጠኛ ክሪስቶፍ ዋነር እንደዘገበው፣ "በጥቅምት ወር 21,600 የሚሆኑ የዩክሬን ወታደሮች ጥለው ጠፍተዋል፤ በተመሳሳይ ከዓመቱ መጀመሪያ አንስቶ ደግሞ 180 ሺህ የሚጠጉ ወንዶች ጥለው እንደጠፉ ተነግሯል። እነዚህ ጉልህ ቁጥሮች ናቸው።"

በየወሩ ወደ 10,000 የሚጠጉ የዩክሬን ወታደሮች እየሞቱ እና እየቆሰሉ መሆኑን ጠቁሞ፣ የዩክሬን ጦር የበለጠ ሊቀንስ እንደሚችል አመልክቷል።

  "ስለሆነም የዩክሬን ጦር ወታደሮችን ለማሰባሰብና ለመመልመል እየሞከረ ነው፤ እነዚህ የምልመላ ክፍሎችም አሁንም ድረስ እነዚህን የማይነገሩ ዘዴዎች እየተጠቀሙ ነው። እዚህ ዩክሬን ውስጥ አመፅ የተቀላቀለበት ምልመላ በሚያሳዝን ሁኔታ የተለመደ ሆኗል"። ሲል ዋነር አፅንዖት ሰጥቷል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0