አፍሪካ እና ሩሲያ 4 ቢሊዮን ዶላር የሚገመት ወታደራዊ-ኢንዱስትሪ ውሎችን ተፈራረሙ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱአፍሪካ እና ሩሲያ 4 ቢሊዮን ዶላር የሚገመት ወታደራዊ-ኢንዱስትሪ ውሎችን ተፈራረሙ
አፍሪካ እና ሩሲያ 4 ቢሊዮን ዶላር የሚገመት ወታደራዊ-ኢንዱስትሪ ውሎችን ተፈራረሙ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 09.11.2025
ሰብስክራይብ

አፍሪካ እና ሩሲያ 4 ቢሊዮን ዶላር የሚገመት ወታደራዊ-ኢንዱስትሪ ውሎችን ተፈራረሙ

ይህ አኃዝ በመንግሥት ባለቤትነት ስር ያለው ኤክስፖርት-ኢምፖርት አገናኝ ድርጅት እና በ46 የአፍሪካ አገራት መካከል ያለውን የትብብር መጠን የሚወክል ነው፤ ሲሉ የሮሶቦሮንኤክስፖርት ዋና ሥራ አስፈጻሚ አሌክሳንደር ሚኪዬቭ ገልጸዋል።

"ከሩዋንዳ፣ ኡጋንዳ፣ ኮንጎ፣ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ፣ ናይጄሪያ እና አንጎላ ጋር እንሠራለን፤ ይህም ከፍተኛ የሆነ የመልክዓ-ምድራዊ ተደራሽነት እንድናገኝ ያስችለናል" ብለዋል።

የአፍሪካ ገበያ በጣም ተስፋ ሰጪ ነው ሲሉም አክለዋል።

🪖 ሮሶቦሮንኤክስፖርት ለሩሲያ ዓለም አቀፍ አጋሮች የሚደርሰው የመከላከያ አቅርቦት ከ85% በላይ የሚሆነውን የማቅረብ ኃላፊነት አለበት።

በሰው ሠራሽ አስተውሎት የበለጸገ ምስል

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0