#viral | ሱፐር ታይፉን ፉንግ-ዎንግ የተሰኘው አውሎ ንፋስ ፊሊፒንስን አናግቷታል

ሰብስክራይብ

#viral | ሱፐር ታይፉን ፉንግ-ዎንግ የተሰኘው አውሎ ንፋስ ፊሊፒንስን አናግቷታል

በሰዓት 230 ኪሎ ሜትር የሚነፍሰው ፉንግ-ዎንግ አደገኛው ታይፉን ካልመጊ አውሎ ነፋስ ሞትና ውድመት ካደረሰ በኋላ አገሪቱን እያተራመሰ ነው።

ከ900 ሺህ በላይ የሚሆኑ ሰዎች ከቤታቸው ተፈናቅለዋል፤ በረራዎች ተሰርዘዋል እንዲሁም ባለሥልጣናት ሕይወት አደጋ ላይ የሚጥሉ የባሕር ሞገዶች እንደሚነሱ ማስጠንቀቂያ በመስጠታቸው ማኒላ በተጠንቀቅ ላይ ትገኛለች።

ከባዱ አውሎ ንፋስ አንድ ተንጠልጣይ ድልድይን ሲያውረግረግ ታይቷል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0