የፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች በመቶዎች የሚቆጠሩ አስከሬኖችን በማቃጠልና በመቅበር በኤል ፋሸር የፈጸሙትን ወንጀል ደብቀዋል - የሱዳን ዶክተሮች ጥምረት

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች በመቶዎች የሚቆጠሩ አስከሬኖችን በማቃጠልና በመቅበር በኤል ፋሸር የፈጸሙትን ወንጀል ደብቀዋል - የሱዳን ዶክተሮች ጥምረት
የፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች በመቶዎች የሚቆጠሩ አስከሬኖችን በማቃጠልና በመቅበር በኤል ፋሸር የፈጸሙትን ወንጀል ደብቀዋል - የሱዳን ዶክተሮች ጥምረት - Sputnik አፍሪካ, 1920, 09.11.2025
ሰብስክራይብ

የፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች በመቶዎች የሚቆጠሩ አስከሬኖችን በማቃጠልና በመቅበር በኤል ፋሸር የፈጸሙትን ወንጀል ደብቀዋል - የሱዳን ዶክተሮች ጥምረት

ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ በኤል ፋሸር ያለውን ሁኔታ በተመለከተ አስቸኳይ ገለልተኛ ምርመራ እንዲጀምር ጥምረቱ ባወጣው መግለጫ ጠይቋል።

"በኤል ፋሸር የተከሰተው የተናጠል ክስተት ሳይሆን፣ ይልቁንም በፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች እየተፈጸመ ያለ የተሟላ የዘር ማጥፋት ወንጀል ሌላ ምዕራፍ ነው" ሲል ጥምረቱ አስምሮበታል።

በኤል ፋሸር ያለው ሁኔታ ከሰብአዊ ቀውስ የተሻገረ መሆኑንም አጽናኦት ሰጥቷል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0