በደቡብ አፍሪካ ኬፕ ዊንላንድስ የተቀሰቀሰው ሰደድ እሳት ቀጥሏል፤ የእሳት አደጋ ቡድኖች እሳቱን ለማጥፋት እየታገሉ ነው

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበደቡብ አፍሪካ ኬፕ ዊንላንድስ የተቀሰቀሰው ሰደድ እሳት ቀጥሏል፤ የእሳት አደጋ ቡድኖች እሳቱን ለማጥፋት እየታገሉ ነው
በደቡብ አፍሪካ ኬፕ ዊንላንድስ የተቀሰቀሰው ሰደድ እሳት ቀጥሏል፤ የእሳት አደጋ ቡድኖች እሳቱን ለማጥፋት እየታገሉ ነው - Sputnik አፍሪካ, 1920, 09.11.2025
ሰብስክራይብ

በደቡብ አፍሪካ ኬፕ ዊንላንድስ የተቀሰቀሰው ሰደድ እሳት ቀጥሏል፤ የእሳት አደጋ ቡድኖች እሳቱን ለማጥፋት እየታገሉ ነው

የእሳት አደጋ ቡድኖች ከአሽተን እና ሞንታጉ በላይ ባለው ተራራማ አካባቢ ከሳምንቱ መጨረሻ በፊት የጀመረውን የኮግማንስክሎፍ አካባቢ የእሳት ቃጠሎ እየተዋጉ ነው።

የኬፕ ዊንላንድስ ቀጠና ማዘጋጃ ቤት እንዳስታወቅው፣ እሳቱ በተራራው ጫፎች ላይ እየነደደ አልፎ አልፎ በአካባቢው ወደሚገኙ ስፍራዎች እየተዛመተ ነው።

ምንም እንኳን በአሁኑ ጊዜ የተራራው የአየር ሁኔታ ቀዝቃዛ ቢሆንም፤ በቀላል ንፋስ የታጀበ ሞቃታማ ቀን እንደሚሆን ያስቀመጠው ትንበያ የእሳት ማጥፊያ ሁኔታዎችን አስቸጋሪ ሊያደርግ እንደሚችል የቀጠናው ባለሥልጣን ጆ-አን ኦቶ ገልጸዋል።

በአምስት ተሽከርካሪዎች የታጀቡ ከኬፕ ዊንላንድስ፣ ዎርሴስተር፣ ሴሬስ ጣቢያዎች እንዲሁም ከላንጌበርግ ማዘጋጃ ቤት የተውጣጡ ቡድኖች ንብረቶችን ለመጠበቅ በጥበቃ ላይ መሆናቸውን ጆ-አን አክለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
በደቡብ አፍሪካ ኬፕ ዊንላንድስ የተቀሰቀሰው ሰደድ እሳት ቀጥሏል፤ የእሳት አደጋ ቡድኖች እሳቱን ለማጥፋት እየታገሉ ነው - Sputnik አፍሪካ
1/3
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
በደቡብ አፍሪካ ኬፕ ዊንላንድስ የተቀሰቀሰው ሰደድ እሳት ቀጥሏል፤ የእሳት አደጋ ቡድኖች እሳቱን ለማጥፋት እየታገሉ ነው - Sputnik አፍሪካ
2/3
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
በደቡብ አፍሪካ ኬፕ ዊንላንድስ የተቀሰቀሰው ሰደድ እሳት ቀጥሏል፤ የእሳት አደጋ ቡድኖች እሳቱን ለማጥፋት እየታገሉ ነው - Sputnik አፍሪካ
3/3
1/3
2/3
3/3
አዳዲስ ዜናዎች
0