https://amh.sputniknews.africa
ኢትዮጵያ በመጀመሪያው ሩብ ዓመት ከሻይና ቅመማ ቅመም የውጭ ንግድ 4.9 ሚሊዮን ዶላር ማግኘቷ ተዘገበ
ኢትዮጵያ በመጀመሪያው ሩብ ዓመት ከሻይና ቅመማ ቅመም የውጭ ንግድ 4.9 ሚሊዮን ዶላር ማግኘቷ ተዘገበ
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ በመጀመሪያው ሩብ ዓመት ከሻይና ቅመማ ቅመም የውጭ ንግድ 4.9 ሚሊዮን ዶላር ማግኘቷ ተዘገበ የቡናና ሻይ ባለሥልጣን በትናትናው ዕለት እንዳስታወቀው፤ በ2018 የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ከ2,261 ቶን በላይ የሻይ ምርት በተሳካ ሁኔታ ወደ ውጭ... 09.11.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-11-09T13:59+0300
2025-11-09T13:59+0300
2025-11-09T14:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/09/2129103_0:75:800:525_1920x0_80_0_0_58610b7b334b8babb77d871d3a9b5ff3.jpg
ኢትዮጵያ በመጀመሪያው ሩብ ዓመት ከሻይና ቅመማ ቅመም የውጭ ንግድ 4.9 ሚሊዮን ዶላር ማግኘቷ ተዘገበ የቡናና ሻይ ባለሥልጣን በትናትናው ዕለት እንዳስታወቀው፤ በ2018 የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ከ2,261 ቶን በላይ የሻይ ምርት በተሳካ ሁኔታ ወደ ውጭ ተልኳል።አገሪቱ በአጠቃላይ 4,059 ቶን ሻይና ቅመማ ቅመም ለዓለም አቀፉ ገበያ ለመላክ አቅዳለች ሲል የአገር ውስጥ ሚሲያ ዘግቧል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/09/2129103_0:0:800:600_1920x0_80_0_0_13844d948ba2097c5e0ee4e53028145e.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኢትዮጵያ በመጀመሪያው ሩብ ዓመት ከሻይና ቅመማ ቅመም የውጭ ንግድ 4.9 ሚሊዮን ዶላር ማግኘቷ ተዘገበ
13:59 09.11.2025 (የተሻሻለ: 14:04 09.11.2025) ኢትዮጵያ በመጀመሪያው ሩብ ዓመት ከሻይና ቅመማ ቅመም የውጭ ንግድ 4.9 ሚሊዮን ዶላር ማግኘቷ ተዘገበ
የቡናና ሻይ ባለሥልጣን በትናትናው ዕለት እንዳስታወቀው፤ በ2018 የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ከ2,261 ቶን በላይ የሻይ ምርት በተሳካ ሁኔታ ወደ ውጭ ተልኳል።
አገሪቱ በአጠቃላይ 4,059 ቶን ሻይና ቅመማ ቅመም ለዓለም አቀፉ ገበያ ለመላክ አቅዳለች ሲል የአገር ውስጥ ሚሲያ ዘግቧል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X