የባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም 'ካፍ' ባስቀመጠው መስፈርት መሠረት ደረጃውን የማሻሻል ሥራዎች በትኩረት እየተከናወኑ ነው - ዐቢይ አሕመድ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም 'ካፍ' ባስቀመጠው መስፈርት መሠረት ደረጃውን የማሻሻል ሥራዎች በትኩረት እየተከናወኑ ነው - ዐቢይ አሕመድ
የባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም 'ካፍ' ባስቀመጠው መስፈርት መሠረት ደረጃውን የማሻሻል ሥራዎች በትኩረት እየተከናወኑ ነው - ዐቢይ አሕመድ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 09.11.2025
ሰብስክራይብ

የባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም 'ካፍ' ባስቀመጠው መስፈርት መሠረት ደረጃውን የማሻሻል ሥራዎች በትኩረት እየተከናወኑ ነው - ዐቢይ አሕመድ

ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ በባህር ዳር ከተማ በነበራቸው ጉብኝት ስቴዲየሙንና ከተማዋን ለቱሪዝም ዘርፍ ምቹ ለማድረግ እየተከናወኑ ያሉ ሥራዎችን መመልከታቸውን ገልፀዋል።

“ስታዲየሙ 52 ሺህ ተመልካቾችን መያዝ የሚችል ሲሆን የወንበር መግጠምና የሳር ንጣፍ ስራዎች ተጠናቀዋል። የመብራት ዝርጋታን ጨምሮ ሌሎች የስታዲየም ውስጥ መሠረተ ልማቶችም በፍጥነት እየተከናወኑ ይገኛሉ።” ሲሉ በማኅበራዊ ሚዲያቸው ላይ ጽፈዋል።

የመብራት ዝርጋታን ጨምሮ ሌሎች የስታዲየም ውስጥ መሠረተ ልማቶችም በፍጥነት እየተከናወኑ እንደሚገኙም አክለዋል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0