ላቭሮቭ አስፈላጊ ከሆነ ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር በአካል ለመገናኘት ዝግጁ መሆናቸውን ገለፁ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱላቭሮቭ አስፈላጊ ከሆነ ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር በአካል ለመገናኘት ዝግጁ መሆናቸውን ገለፁ
ላቭሮቭ አስፈላጊ ከሆነ ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር በአካል ለመገናኘት ዝግጁ መሆናቸውን ገለፁ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 09.11.2025
ሰብስክራይብ

ላቭሮቭ አስፈላጊ ከሆነ ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር በአካል ለመገናኘት ዝግጁ መሆናቸውን ገለፁ

የዩክሬን ጉዳይ ላይ ለመምከር መደበኛ ግንኙነት መኖሩ አስፈላጊ ነው ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ለስፑትኒክ ተናግረዋል፡፡

"የሩሲያ እና የአሜሪካ ግንኙነቶች ባለፈው የአሜሪካ አስተዳደር በነበረው ተሞክሮ ምክንያት በብዙ የግጭት ነጥቦች የተሞላ ነው። ይህንን ውስብስብ ሁኔታ ለመፍታት ጊዜ ይወስዳል" ሲሉም አክለዋል።

የአዲሱ የአሜሪካ አስተዳደር መምጣት ውይይት ለመቀጠል ፍላጎት እንደፈጠረ፣ ነገር ግን ነገሮች በተፈለገው ፍጥነት እየሄዱ እንዳልሆነ አብራርተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0