ዊልያም ሩቶ ዩክሬን ውስጥ በሕገወጥ መንገድ የተቀጠሩ ኬንያውያንን እንዲለቀቁ ለዘለንስኪ ጥሪ አቀረቡ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱዊልያም ሩቶ ዩክሬን ውስጥ በሕገወጥ መንገድ የተቀጠሩ ኬንያውያንን እንዲለቀቁ ለዘለንስኪ ጥሪ አቀረቡ
ዊልያም ሩቶ ዩክሬን ውስጥ በሕገወጥ መንገድ የተቀጠሩ ኬንያውያንን እንዲለቀቁ ለዘለንስኪ ጥሪ አቀረቡ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 09.11.2025
ሰብስክራይብ

ዊልያም ሩቶ ዩክሬን ውስጥ በሕገወጥ መንገድ የተቀጠሩ ኬንያውያንን እንዲለቀቁ ለዘለንስኪ ጥሪ አቀረቡ

የኬንያው ፕሬዝዳንት ዊልያም ሩቶ በዚህ ጉዳይ ላይ ከዘለንስኪ ጋር "ፍሬያማ" የስልክ ውይይት ማድረጋቸውን በማኅበራዊ የትስስር ገፃቸው አስነብበዋል።

ሩቶ ዘለንስኪን "በዩክሬን እስር ላይ የሚገኙ ማናቸውም ኬንያውያንን እንዲለቁ እንዲያመቻቹ" ጠይቄያለሁ ብለዋል።

በሳምንቱ መጀመሪያ፣ የደቡብ አፍሪካ መንግሥት “አትራፊ የሥራ ውል” ቃል ተገብቶላቸው፣ በዩክሬን ግጭት ውስጥ እንዲሳተፉ ከታለሉ 17 ዜጎቹ የእርዳታ ጥሪ መቀበሉን አስታውቆ ነበር።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0