አዲሱ የኢትዮጵያ ፓስፖርት ዲዛይን "ሬድ ዶት" የተሰኘውን ዓለም አቀፍ ሽልማት አሸነፈ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱአዲሱ የኢትዮጵያ ፓስፖርት ዲዛይን "ሬድ ዶት" የተሰኘውን ዓለም አቀፍ ሽልማት አሸነፈ
አዲሱ የኢትዮጵያ ፓስፖርት ዲዛይን ሬድ ዶት የተሰኘውን ዓለም አቀፍ ሽልማት አሸነፈ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 08.11.2025
ሰብስክራይብ

አዲሱ የኢትዮጵያ ፓስፖርት ዲዛይን "ሬድ ዶት" የተሰኘውን ዓለም አቀፍ ሽልማት አሸነፈ

የኢሚግሬሽን እና የዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ሰላማዊት ዳዊት በጀርመን በርሊን በተካሄደው የሽልማት ሥነ-ሥርዓት እውቅናውን ተረክበዋል።

ፓስፖርቱ በልዩ ዲዛይኑ፣ በደኅንነት ባሕሪያቱ እና በመረጃ ይዘቱ ሽልማቱን ተጎናፅፏል።

አዲሱ የኢትዮጵያ ፓስፖርት የካቲት 14፣ 2017 ዓ.ም ይፋ መሆኑ ይታወሳል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0