https://amh.sputniknews.africa/20251107/2118305.html
ግብፅ በሕገ-ወጥ መንገድ የተዘረፉ 36 ቅርሶችን ከአሜሪካ አስመለሰች
ግብፅ በሕገ-ወጥ መንገድ የተዘረፉ 36 ቅርሶችን ከአሜሪካ አስመለሰች
Sputnik አፍሪካ
ግብፅ በሕገ-ወጥ መንገድ የተዘረፉ 36 ቅርሶችን ከአሜሪካ አስመለሰች የቅርሶቹ መመለስ ግብፅ ቅርስዋን ለመጠበቅ ያላትን ጠንካራ ቁርጠኝነት ያሳያል ሲሉ የቱሪዝም ሚኒስትሩ ሸሪፍ ፋቲ ተናግረዋል። የሮማውያን ዘመን ዕቃዎችን፣ 24 ብርቅዬ የእጅ ጽሑፎችን... 07.11.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-11-07T20:23+0300
2025-11-07T20:23+0300
2025-11-07T20:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/0b/07/2118396_0:251:532:550_1920x0_80_0_0_2385297f54bccc81bcea42fd1110d93b.jpg
ግብፅ በሕገ-ወጥ መንገድ የተዘረፉ 36 ቅርሶችን ከአሜሪካ አስመለሰች የቅርሶቹ መመለስ ግብፅ ቅርስዋን ለመጠበቅ ያላትን ጠንካራ ቁርጠኝነት ያሳያል ሲሉ የቱሪዝም ሚኒስትሩ ሸሪፍ ፋቲ ተናግረዋል። የሮማውያን ዘመን ዕቃዎችን፣ 24 ብርቅዬ የእጅ ጽሑፎችን እና የ18ኛው ሥርወ መንግሥት ዘመን ባለቀለም የፕላስተር ፓኔልን ያካተቱ ሲሆን በታህሪር አደባባይ በሚገኘው የግብፅ ሙዚየም ለእይታ ይቀርባሉ ተብሏል። በግብፅ እና በአሜሪካ ተቋማት መካከል ያለውን ውጤታማ ትብብር ያደነቁት ሚኒስትሩ፤ ሕገ-ወጥ የባሕልና የአርኪኦሎጂ ቅርስ ንግዶችን የመዋጋት አስፈላጊነት ዓለም አቀፍ እውቅና እያገኘ መምጣቱን ያሳያል ብለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/0b/07/2118396_0:201:532:600_1920x0_80_0_0_21d0d8f9cab85e6c73b981a42e96f8ba.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ግብፅ በሕገ-ወጥ መንገድ የተዘረፉ 36 ቅርሶችን ከአሜሪካ አስመለሰች
20:23 07.11.2025 (የተሻሻለ: 20:34 07.11.2025) ግብፅ በሕገ-ወጥ መንገድ የተዘረፉ 36 ቅርሶችን ከአሜሪካ አስመለሰች
የቅርሶቹ መመለስ ግብፅ ቅርስዋን ለመጠበቅ ያላትን ጠንካራ ቁርጠኝነት ያሳያል ሲሉ የቱሪዝም ሚኒስትሩ ሸሪፍ ፋቲ ተናግረዋል።
የሮማውያን ዘመን ዕቃዎችን፣ 24 ብርቅዬ የእጅ ጽሑፎችን እና የ18ኛው ሥርወ መንግሥት ዘመን ባለቀለም የፕላስተር ፓኔልን ያካተቱ ሲሆን በታህሪር አደባባይ በሚገኘው የግብፅ ሙዚየም ለእይታ ይቀርባሉ ተብሏል።
በግብፅ እና በአሜሪካ ተቋማት መካከል ያለውን ውጤታማ ትብብር ያደነቁት ሚኒስትሩ፤ ሕገ-ወጥ የባሕልና የአርኪኦሎጂ ቅርስ ንግዶችን የመዋጋት አስፈላጊነት ዓለም አቀፍ እውቅና እያገኘ መምጣቱን ያሳያል ብለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X