የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጣና ግብይት በአኅጉሪቱ ገንዘቦች የሚፈጸምበትን መፍትሔ ማሰብ ይገባል - የፓን አፍሪካ ንግድ እና ኢንዱስትሪ ምክር ቤት

ሰብስክራይብ

የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጣና ግብይት በአኅጉሪቱ ገንዘቦች የሚፈጸምበትን መፍትሔ ማሰብ ይገባል - የፓን አፍሪካ ንግድ እና ኢንዱስትሪ ምክር ቤት

ነጋዴዎች ቀጣናው የፈጠረውን ግብይትን የማቀላጠፍ አቅም በአግባቡ መጠቀም እንዳለባቸው የምክር ቤቱ ዋና ዳይሬክተር ክቡር ገና ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

"ብዙ ንግዶች አሁን ምርቶቻቸውን ከዳካር እስከ ጅቡቲ፣ ከካይሮ እስከ ደቡብ አፍሪካ ድረስ ለመሸጥ ዕድሉ አላቸው። ስለዚህም ነፃ የንግድ ቀጣናውን መጠቀም መጀመር አለባቸው" ብለዋል።

አክለውም የነፃ ንግድ ቀጣናው አቅም እንዲዳብር፤ ግብይትን በሀገር ውስጥ ገንዘቦች የመፈጸም ፋይንዳም አንስተዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0