አሜሪካ በናይጄሪያ ላይ ያላትን ቁጥጥር ለማጠናከር 'የክርስቲያኖች የዘር ጭፍጨፋ' ውንጀላዎችን እየተጠቀመች ነው - የፖለቲካ ባለሙያ
19:53 07.11.2025 (የተሻሻለ: 12:24 08.11.2025)
© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
አሜሪካ በናይጄሪያ ላይ ያላትን ቁጥጥር ለማጠናከር 'የክርስቲያኖች የዘር ጭፍጨፋ' ውንጀላዎችን እየተጠቀመች ነው - የፖለቲካ ባለሙያ
የዋሽንግተን የጣልቃ ገብነት ወሬ ከሐይማኖት ይልቅ የስትራቴጂካዊ ቁጥጥር ጉዳይ ነው ሲሉ የቀድሞው የአክሽን አሊያንስ ምክትል ፕሬዝዳንታዊ እጩ ዶ/ር እማኑኤል ቹክዉካ ጆንሰን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
አሜሪካ በቡርኪና ፋሶ፣ ማሊ እና ኒጀር ተጽዕኖዋን ካጣች በኋላ ለክልላዊ የኃይል ለውጥ ምላሽ እየሰጠች ነው ሲሉ ሞግተዋል፡፡ አክለውም የናይጄሪያ ነዳጅ፣ መሬቷ እና መጠኗ ለምዕራባውያን አዲስ ትኩረት ዋና ኢላማ እንደሚያደርጓት ገልፀዋል።
▶ ናይጄሪያ ከውጭ ጣልቃ ገብነትን እንዴት እራሷን መጠበቅ እንዳለባት ዶ/ር ጆንሰን የሰጡትን ሙሉ ትንታኔ ይመልከቱ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X