https://amh.sputniknews.africa
ከአፍሪካዊ ማንነት ጋር የተጣጣሙ ቴክኖሎጂዎችን ማስፋት አለብን - ባሕላዊ መሪ
ከአፍሪካዊ ማንነት ጋር የተጣጣሙ ቴክኖሎጂዎችን ማስፋት አለብን - ባሕላዊ መሪ
Sputnik አፍሪካ
ከአፍሪካዊ ማንነት ጋር የተጣጣሙ ቴክኖሎጂዎችን ማስፋት አለብን - ባሕላዊ መሪአፍሪካዊ ማንነት ባሕል እና እሴትን ያከበረ የአኗኗር ዘይቤ እንጂ ከሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ጋር መጣላት ማለት አለመሆኑን የሚናገሩት በሰሜን ምዕራብ ዛምቢያ የሉንዳ ቋንቋ... 07.11.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-11-07T19:33+0300
2025-11-07T19:33+0300
2025-11-07T19:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/07/2116372_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_47541fce8d57ffac14f85f397d40393a.jpg
ከአፍሪካዊ ማንነት ጋር የተጣጣሙ ቴክኖሎጂዎችን ማስፋት አለብን - ባሕላዊ መሪአፍሪካዊ ማንነት ባሕል እና እሴትን ያከበረ የአኗኗር ዘይቤ እንጂ ከሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ጋር መጣላት ማለት አለመሆኑን የሚናገሩት በሰሜን ምዕራብ ዛምቢያ የሉንዳ ቋንቋ ተናጋሪ ሕዝቦች ባሕላዊ መሪ ዶ/ር ሙዋንታ ኢሺማ ሳንኬኒ ናቸው፡፡"የአፍሪካን ምግብ መመገብ፣ የአፍሪካን ልብስ መልበስ፣ የአፍሪካን ሙዚቃ ማድመጥ አለብን። በትይዩም የሕዝባችንን ኑሮ በሚያቀኑ ቴክኖሎጂዎች ላይ መሥራት አለብን" ብለዋል፡፡ የአፍሪካ ባሕላዊ መሪዎች መድረክ ዋና ጸሐፊው፤ ባሕል የማይለዋወጥ ሳይሆን ከጊዜው ጋር ኅብር የሚፈጥር መሆኑንም ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ አስገንዝበዋል፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ከአፍሪካዊ ማንነት ጋር የተጣጣሙ ቴክኖሎጂዎችን ማስፋት አለብን - ባሕላዊ መሪ
Sputnik አፍሪካ
ከአፍሪካዊ ማንነት ጋር የተጣጣሙ ቴክኖሎጂዎችን ማስፋት አለብን - ባሕላዊ መሪ
2025-11-07T19:33+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0b/07/2116372_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_6bdfd6957ef916752a62459a391b0161.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ከአፍሪካዊ ማንነት ጋር የተጣጣሙ ቴክኖሎጂዎችን ማስፋት አለብን - ባሕላዊ መሪ
19:33 07.11.2025 (የተሻሻለ: 19:34 07.11.2025) ከአፍሪካዊ ማንነት ጋር የተጣጣሙ ቴክኖሎጂዎችን ማስፋት አለብን - ባሕላዊ መሪ
አፍሪካዊ ማንነት ባሕል እና እሴትን ያከበረ የአኗኗር ዘይቤ እንጂ ከሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ጋር መጣላት ማለት አለመሆኑን የሚናገሩት በሰሜን ምዕራብ ዛምቢያ የሉንዳ ቋንቋ ተናጋሪ ሕዝቦች ባሕላዊ መሪ ዶ/ር ሙዋንታ ኢሺማ ሳንኬኒ ናቸው፡፡
"የአፍሪካን ምግብ መመገብ፣ የአፍሪካን ልብስ መልበስ፣ የአፍሪካን ሙዚቃ ማድመጥ አለብን። በትይዩም የሕዝባችንን ኑሮ በሚያቀኑ ቴክኖሎጂዎች ላይ መሥራት አለብን" ብለዋል፡፡
የአፍሪካ ባሕላዊ መሪዎች መድረክ ዋና ጸሐፊው፤ ባሕል የማይለዋወጥ ሳይሆን ከጊዜው ጋር ኅብር የሚፈጥር መሆኑንም ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ አስገንዝበዋል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X