የአኅጉሪቱን የፋሽን ኢንዱስትሪ ለማሳደግ የአፍሪካን አልባሳት የመጠቀም ባሕል ሊጎለብት ይገባል - የፋሽን ባለሙያ

ሰብስክራይብ

የአኅጉሪቱን የፋሽን ኢንዱስትሪ ለማሳደግ የአፍሪካን አልባሳት የመጠቀም ባሕል ሊጎለብት ይገባል - የፋሽን ባለሙያ

የ 'ኩባ ኮንሰብት ስቶር' መሥራቿ ጊታ ካሌም፤ አፍሪካ ዓለም ሊሸምተው የሚችል ሰፊ የፋሽን ሐብት እንዳላት ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጻለች።

"አፍሪካ ከሌሎች ቦታዎች የምትሸምት አኅጉር ሆና መቀጠል አለባት ብዬ አላምንም። እኛ ዓለም የአፍሪካን ፋሽን መሸመት እንደሚችል ማሳየት እንፈልጋለን። ልክ የጣሊያን አሊያም የፈረንሳይ ፋሽን እንደሚሸመተው ማለት ነው" ብላለች።

የፋሽን ባለሙያዋ ከአፍሪካ አልባሳት ጀርባ ያለውን በጥንቃቄ የሚከወን የእጅ ምርት ሂደት ለሸማቹ ማኅበረሰብ ማሳወቅ ልብሶቹ ያላቸውን ክብር ለማሳደግ እንደሚያግዝም አንስታለች።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0