"ጣና ነሽ ፪" በይፋ ሥራ ጀመረች

ሰብስክራይብ

"ጣና ነሽ ፪" በይፋ ሥራ ጀመረች

ከ180 ተጓዦች በላይ የማጓጓዝ አቅም ያላት ጀልባዋ፤ ባሕር ዳር ከተማን ከጎርጎራ ኤኮ ሎጅ በማገናኘት አገልግሎት እንደምትሰጥ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታውቀዋል።

“ጣናነሽ ለጉብኝት፣ ለመዝናናት እና አስደማሚውን የጣና ሀይቅ የተፈጥሮ ከባቢ ለመጎብኘት ወደ ጎርጎራ ኤኮ ሎጅ የሚደረገውን ጉዞ የበለጠ ምቹ አድርጋዋለች” ሲሉ በይፋ ሥራ መጀመሯን አብስረዋል፡፡

"ጣና ነሽ ፪" ጀልባ ከጂቡቲ ወደብ መጋቢት 30፣ 2017 ዓ.ም ተነስታ ሐምሌ 25 ቀን መደረሻዋ ባህር ዳር መግባቷ የሚታወስ ነው፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0