የኡጋንዳ ፕሬዝዳንት ዮሪ ሙሴቬኒ ዳግም ከተመረጡ የሥራ ገበያውን ለማነቃቃት አዲስ የኢንዱስትሪ ፓርክ እንደሚገነባ ቃል ገቡ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየኡጋንዳ ፕሬዝዳንት ዮሪ ሙሴቬኒ ዳግም ከተመረጡ የሥራ ገበያውን ለማነቃቃት አዲስ የኢንዱስትሪ ፓርክ እንደሚገነባ ቃል ገቡ
የኡጋንዳ ፕሬዝዳንት ዮሪ ሙሴቬኒ ዳግም ከተመረጡ የሥራ ገበያውን ለማነቃቃት አዲስ የኢንዱስትሪ ፓርክ እንደሚገነባ ቃል ገቡ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 07.11.2025
ሰብስክራይብ

የኡጋንዳ ፕሬዝዳንት ዮሪ ሙሴቬኒ ዳግም ከተመረጡ የሥራ ገበያውን ለማነቃቃት አዲስ የኢንዱስትሪ ፓርክ እንደሚገነባ ቃል ገቡ

የማናፍዋ የኢንዱስትሪ ፓርክ ግንባታ ሲጠናቀቅ መገኛ ወረዳው ተጠቃሚ እንደሚሆን በቡጎቤሮ ከተማ ምክር ቤት በተደረገ የድጋፍ ሰልፍ ላይ ተናግረዋል።

"እንደ ብረት ማዕድን እና እሳትን ለማጥፋት የሚረዳ ሌላ ማዕድን አለ፤ ይህም የኢንዱስትሪ ፓርካችንን ለማሳደግ ይረዳል" ሲሉ አጽንኦት ሰጥተዋል።

መንግሥታቸው ወጣቶችን በተግባራዊ ክህሎቶች ለመደገፍ በመላው ኡጋንዳ 18 የሙያ ማዕከላትን ማቋቋሙንም አክለዋል።

"የዛሬ ቃሎቼ አምስት ናቸው—ሰላም፣ ልማት፣ ሀብት፣ ሥራ እና በመንግሥት መማሪያ ቤቶች ነፃ ትምህርት" ሲሉ ሙሴቬኒ ደምድመዋል።

የኡጋንዳ ሀገር አቀፍ ጠቅላላ ምርጫ ጥር 7 እንደሚካሄድ መገለፁ የሚታወስ ነው፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0