ኢትዮጵያ የዩኔስኮ ሥራ አስፈጻሚ ቦርድ አባል ሆና ተመረጠች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኢትዮጵያ የዩኔስኮ ሥራ አስፈጻሚ ቦርድ አባል ሆና ተመረጠች
ኢትዮጵያ የዩኔስኮ ሥራ አስፈጻሚ ቦርድ አባል ሆና ተመረጠች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 07.11.2025
ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ የዩኔስኮ ሥራ አስፈጻሚ ቦርድ አባል ሆና ተመረጠች

የሥራ አስፈፃሚ ቦርድ ምርጫው በኡዝቤኪስታን ሳምርካንድ ከተማ እየተካሄደ ባለው 43ኛው የዩኔስኮ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ተከናውኗል።

ኢትዮጵያ 58 አባል ሀገራት ያቀፈውን ቦርድ በመቀላቀል እስከ 2029 ድረስ የምታገለግል ይሆናል፡፡

“የሀገራችን ለቦርዱ በአባልነት መመረጥ፤ የኢትዮጵያን እና የመላው አፍሪካን ብሔራዊ ጥቅሞች በዩኔስኮ ዓላማና ተልዕኮ መሠረት በብዙኃን መድረኮች ላይ ለማስተዋወቅ ዕድል ይፈጥራል” ሲል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በማህበራዊ ትስስር ገፁ አስታውቋል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0